https://amh.sputniknews.africa/20260610/4284672.html
በታንዛኒያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከሩሲያ ተሳትፎ የሚገኘው ጥቅም በመላው አኅጉር ሊስፋፋ ይችላል – ሴራሊዮናዊ ባለሙያ
በታንዛኒያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከሩሲያ ተሳትፎ የሚገኘው ጥቅም በመላው አኅጉር ሊስፋፋ ይችላል – ሴራሊዮናዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
በታንዛኒያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከሩሲያ ተሳትፎ የሚገኘው ጥቅም በመላው አኅጉር ሊስፋፋ ይችላል – ሴራሊዮናዊ ባለሙያታንዛኒያ ሩሲያን በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች እንድትሳተፍ በመጋበዝ ራሷን የሸማች ገበያ ብቻ ሳይሆን “የረጅም ጊዜ አምራች ኢንቨስትመንትን... 10.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-10T09:54+0300
2026-06-10T09:54+0300
2026-06-10T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4284519_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_82cba8d9a2df034b827327928e9b9382.jpg
በታንዛኒያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከሩሲያ ተሳትፎ የሚገኘው ጥቅም በመላው አኅጉር ሊስፋፋ ይችላል – ሴራሊዮናዊ ባለሙያታንዛኒያ ሩሲያን በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች እንድትሳተፍ በመጋበዝ ራሷን የሸማች ገበያ ብቻ ሳይሆን “የረጅም ጊዜ አምራች ኢንቨስትመንትን የምትሻ” ሀገር አድርጋ እየቀረበች መሆኑን የሴራሊዮን-አውስትራሊያዊ ጸሐፊና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አልፋ አማዱ ጃሎህ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ከመደበኛ ቋንቋዎች (ከዲፕሎማሲያዊ ንግግር) በስተጀርባ፣ ታንዛኒያ ለአፍሪካ ሀገራት እና ለመላው ዓለም "ጥልቅ መልዕክት" ማስተላለፍ አለባት ሲሉ ገልጸዋል።"መልዕክቱ ቀላል ቢሆንም ትልቅ ዓላማ ያነገበ ነው። አፍሪካ ከእንግዲህ ገበያ ብቻ ሆና መቅረት የለባትም። ይልቁንም አፍሪካ የምርት፣ የሎጂስቲክስ፣ የኢንዱስትሪ ዕድገት እና የኢኮኖሚ ተጽዕኖ ማዕከል መሆን አለባት" ሲሉ ተናጋሪው አጽንኦት ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንት ሱሉሁ ሀሰን በጎርጎሮሳውያን ሰኔ 3 ቀን በክሬምሊን ከፑቲን ጋር ሲገናኙበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በታንዛኒያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከሩሲያ ተሳትፎ የሚገኘው ጥቅም በመላው አኅጉር ሊስፋፋ ይችላል – ሴራሊዮናዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
በታንዛኒያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከሩሲያ ተሳትፎ የሚገኘው ጥቅም በመላው አኅጉር ሊስፋፋ ይችላል – ሴራሊዮናዊ ባለሙያ
2026-06-10T09:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4284519_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_ae54edf4c1e86965d6639f4862b1cb8a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በታንዛኒያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከሩሲያ ተሳትፎ የሚገኘው ጥቅም በመላው አኅጉር ሊስፋፋ ይችላል – ሴራሊዮናዊ ባለሙያ
09:54 10.06.2026 (የተሻሻለ: 10:04 10.06.2026) በታንዛኒያ ኢኮኖሚ ውስጥ ከሩሲያ ተሳትፎ የሚገኘው ጥቅም በመላው አኅጉር ሊስፋፋ ይችላል – ሴራሊዮናዊ ባለሙያ
ታንዛኒያ ሩሲያን በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች እንድትሳተፍ በመጋበዝ ራሷን የሸማች ገበያ ብቻ ሳይሆን “የረጅም ጊዜ አምራች ኢንቨስትመንትን የምትሻ” ሀገር አድርጋ እየቀረበች መሆኑን የሴራሊዮን-አውስትራሊያዊ ጸሐፊና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አልፋ አማዱ ጃሎህ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ከመደበኛ ቋንቋዎች (ከዲፕሎማሲያዊ ንግግር) በስተጀርባ፣ ታንዛኒያ ለአፍሪካ ሀገራት እና ለመላው ዓለም "ጥልቅ መልዕክት" ማስተላለፍ አለባት ሲሉ ገልጸዋል።
"መልዕክቱ ቀላል ቢሆንም ትልቅ ዓላማ ያነገበ ነው። አፍሪካ ከእንግዲህ ገበያ ብቻ ሆና መቅረት የለባትም። ይልቁንም አፍሪካ የምርት፣ የሎጂስቲክስ፣ የኢንዱስትሪ ዕድገት እና የኢኮኖሚ ተጽዕኖ ማዕከል መሆን አለባት" ሲሉ ተናጋሪው አጽንኦት ሰጥተዋል።
ፕሬዝዳንት ሱሉሁ ሀሰን በጎርጎሮሳውያን ሰኔ 3 ቀን በክሬምሊን ከፑቲን ጋር ሲገናኙ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X