ሩዋንዳ ብሔራዊ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ኤጀንሲ አቋቋመች
09:34 10.06.2026 (የተሻሻለ: 09:44 10.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሩዋንዳ ብሔራዊ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ኤጀንሲ አቋቋመች
አገሪቱ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ልማት እና አጠቃቀምን የሚመራላት ብሔራዊ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ኤጀንሲ ማቋቋሚያን አፅድቃለች።
ውሳኔው ሰኔ 1 ቀን በፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በተመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ፀድቋል።
አዲሱ ኤጀንሲ የሩዋንዳውን የዲጂታል ኢኮኖሚ እና ብሔራዊ ልማትን ለመደገፍ ፈጠራን፣ ኢንቨስትመንትን እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት አጠቃቀምን ያፋጥናል ተብሎ ይጠበቃል።
የሩዋንዳ የሰው ሠራሽ አስተውሎት የኃይል ማዕከል የመሆን ትልም በተመለከተ የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X