https://amh.sputniknews.africa/20260610/4283928.html
የማዳበሪያ እጥረት እና የምግብ ዋስትና፦ የአፍሪካ አገራት ፊታቸውን ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ለምን ነው? — የጋናዊው ባለሙያ ምልከታ
የማዳበሪያ እጥረት እና የምግብ ዋስትና፦ የአፍሪካ አገራት ፊታቸውን ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ለምን ነው? — የጋናዊው ባለሙያ ምልከታ
Sputnik አፍሪካ
የማዳበሪያ እጥረት እና የምግብ ዋስትና፦ የአፍሪካ አገራት ፊታቸውን ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ለምን ነው? — የጋናዊው ባለሙያ ምልከታየመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለም አቀፉን የማዳበሪያ አቅርቦት ማስተጓጎሉ እና የአፍሪካን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ መጣሉ፣... 10.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-10T09:04+0300
2026-06-10T09:04+0300
2026-06-10T09:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4283775_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_228fa48ffcab22847cd60fc5d27022f3.jpg
የማዳበሪያ እጥረት እና የምግብ ዋስትና፦ የአፍሪካ አገራት ፊታቸውን ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ለምን ነው? — የጋናዊው ባለሙያ ምልከታየመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለም አቀፉን የማዳበሪያ አቅርቦት ማስተጓጎሉ እና የአፍሪካን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ መጣሉ፣ እንደ ጋና ያሉ አገራት ስትራቴጂካዊ የግብርና አጋርነት ለመመሥረት ወደ ሩሲያ ፊታቸውን እያዞሩ ነው። በአግሮ-ኢንዱስትሪ ዘርፍ ልማት ላይ የተሰማሩት ስትራቴጂካዊ አማካሪ ኦክስፎርድ ኦሴ ቦንሱ፣ ይህንን ለውጥ (እጥፋት) አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ይህ ትብብር ጋና የአኅጉሪቱን የሰብል ምርት ለማስጠበቅ እንዴት የቀጣናው የአቅርቦት ማእከል ሊያደርጋት እንደሚችል የባለሙያውን አስተያየት ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የማዳበሪያ እጥረት እና የምግብ ዋስትና፦ የአፍሪካ አገራት ፊታቸውን ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ለምን ነው? — የጋናዊው ባለሙያ ምልከታ
Sputnik አፍሪካ
የማዳበሪያ እጥረት እና የምግብ ዋስትና፦ የአፍሪካ አገራት ፊታቸውን ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ለምን ነው? — የጋናዊው ባለሙያ ምልከታ
2026-06-10T09:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4283775_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_8e70df5f088454ad1aedccd44e65adaa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማዳበሪያ እጥረት እና የምግብ ዋስትና፦ የአፍሪካ አገራት ፊታቸውን ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ለምን ነው? — የጋናዊው ባለሙያ ምልከታ
09:04 10.06.2026 (የተሻሻለ: 09:14 10.06.2026) የማዳበሪያ እጥረት እና የምግብ ዋስትና፦ የአፍሪካ አገራት ፊታቸውን ወደ ሩሲያ ማዞራቸው ለምን ነው? — የጋናዊው ባለሙያ ምልከታ
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለም አቀፉን የማዳበሪያ አቅርቦት ማስተጓጎሉ እና የአፍሪካን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ መጣሉ፣ እንደ ጋና ያሉ አገራት ስትራቴጂካዊ የግብርና አጋርነት ለመመሥረት ወደ ሩሲያ ፊታቸውን እያዞሩ ነው። በአግሮ-ኢንዱስትሪ ዘርፍ ልማት ላይ የተሰማሩት ስትራቴጂካዊ አማካሪ ኦክስፎርድ ኦሴ ቦንሱ፣ ይህንን ለውጥ (እጥፋት) አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ይህ ትብብር ጋና የአኅጉሪቱን የሰብል ምርት ለማስጠበቅ እንዴት የቀጣናው የአቅርቦት ማእከል ሊያደርጋት እንደሚችል የባለሙያውን አስተያየት ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X