ዋልያዎቹ ከነበልባሎቹ ጋር ያደረጉ የወዳጅነት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቀቀ
19:54 09.06.2026 (የተሻሻለ: 20:04 09.06.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ዋልያዎቹ ከነበልባሎቹ ጋር ያደረጉ የወዳጅነት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቀቀ
በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ አቻው የመጀመሪያው አጋማሽ በአቻ ውጤት ተጠናቅቆ ነበር።
በጨዋታው ቀዳሚነቱን የያዙት ማላዊያን ሲሆኑ፣ በ19ኛው ደቂቃ ላይ አዴፖጁ ባባቱንዴ ባስቆጠራት ግብ ቡድናቸውን መሪ ማድረግ ችሎ ነበር። ዋልያዎቹ በ42ኛው ደቂቃ ላይ በቢንያም በላይ አማካኝነት ግብ አስቆጥረው በአቻ ውጤት እረፍት ወጥተው ተመልሰዋል።
ከእረፍት መልስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨኖ የተጫወተ ቢሆን ግብ ማስቆጠር ሳይችል ቀርቶ ውጤቱ በአቻ ተጠናቅቋል፡፡
ባለፈው ቅዳሜ የተካሄደው የቡድኖቹ የመጀመሪያ ጨዋታ በኢትዮጵያ 1 ለ 0 ድል መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/5
© telegram sputnik_ethiopia

2/5
© telegram sputnik_ethiopia

3/5
© telegram sputnik_ethiopia

4/5
© telegram sputnik_ethiopia

5/5
© telegram sputnik_ethiopia
1/5
© telegram sputnik_ethiopia
2/5
© telegram sputnik_ethiopia
3/5
© telegram sputnik_ethiopia
4/5
© telegram sputnik_ethiopia
5/5
© telegram sputnik_ethiopia