የኬንያው ፕሬዝዳንት በሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤን ሊታደሙ ነው - አምባሳደር

© telegram sputnik_ethiopiaየኬንያው ፕሬዝዳንት በሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤን ሊታደሙ ነው - አምባሳደር
የኬንያው ፕሬዝዳንት በሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤን ሊታደሙ ነው - አምባሳደር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.06.2026
ሰብስክራይብ

የኬንያው ፕሬዝዳንት በሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤን ሊታደሙ ነው - አምባሳደር

ዊልያም ሩቶ ውጤታማ ውይይቶችን እንደሚጠብቁ በሩሲያ የኬንያ አማባሳደር ፒተር ሙቱኩ ማቱኪ ተናግረዋል፡፡

3ኛው ፎረም በጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት 28 እና 29 በሩሲያ ዋና ከተማ ይካሄዳል። በርካታ አገራት በጉባኤው ላይ እንደሚሳተፉ አስቀድመው ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0