https://amh.sputniknews.africa/20260608/4271519.html
የኢኮኖሚ እና የቅኝ ግዛት ድንበሮች፡- የአፍሪካ ልማት ሁለት ግንባሮች
የኢኮኖሚ እና የቅኝ ግዛት ድንበሮች፡- የአፍሪካ ልማት ሁለት ግንባሮች
Sputnik አፍሪካ
“የቅኝ ግዛት ድንበሮች ተፈጥሯዊ ድንበሮች አይደሉም… የተፈጠሩት ለአፍሪካ ሕዝቦች ጥቅም አይደለም። [……]እነዚህ የዘፈቀደ ድንበሮች የጎሳ፣ የባህል እና የቋንቋ እውነታዎችን ችላ ብለው የተበጣጠሰ ማንነትን አስከትለዋል።” ሲሉ የታሪክ መምህርና... 08.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-08T20:12+0300
2026-06-08T20:12+0300
2026-06-08T20:12+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4271371_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_9bae79ac5f319ecb2f753cf628044544.png
የኢኮኖሚ እና የቅኝ ግዛት ድንበሮች፡ የአፍሪካ ልማት ሁለት ግንባሮች
Sputnik አፍሪካ
“የቅኝ ግዛት ድንበሮች ተፈጥሯዊ ድንበሮች አይደሉም… የተፈጠሩት ለአፍሪካ ሕዝቦች ጥቅም አይደለም። [……]እነዚህ የዘፈቀደ ድንበሮች የጎሳ፣ የባህል እና የቋንቋ እውነታዎችን ችላ ብለው የተበጣጠሰ ማንነትን አስከትለዋል።” ሲሉ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው አሰፋ ባልቻ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በክፍል አንድ፣ ተመራማሪ እና አማካሪ ከሆኑት ከዶ/ር ሳታ አብራሃም ጋር በመሆን የአፍሪካን የሥራ ፈጠራ ዘርፍ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች የቃኘን ሲሆን፤ በክፍል ሁለት ደግሞ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው አሰፋ ባልቻ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የሕዝቦቿን ሁኔታ ከግንዛቤ ሳይከቱ የተከለሉት የአፍሪካ ቅኝ ግዛት ድንበሮች አሁንም ድረስ ማህበረሰቦችን እንዴት እየከፋፈሉ እና ግጭትን እያስከተሉ እና እያቀጣጠሉ እንዳሉ በሰፊው ዳስሰነዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡
“የቅኝ ግዛት ድንበሮች ተፈጥሯዊ ድንበሮች አይደሉም… የተፈጠሩት ለአፍሪካ ሕዝቦች ጥቅም አይደለም። [……]እነዚህ የዘፈቀደ ድንበሮች የጎሳ፣ የባህል እና የቋንቋ እውነታዎችን ችላ ብለው የተበጣጠሰ ማንነትን አስከትለዋል።” ሲሉ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው አሰፋ ባልቻ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በክፍል አንድ፣ የምጣኔ ሀብት ተመራማሪ እና የአለም አቀፍ ልማት አማካሪ ሳታ አብራሃም (ዶ/ር ) ጋር በመሆን የአፍሪካን የሥራ ፈጠራ ዘርፍ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች የቃኘን ሲሆን፤ በክፍል ሁለት ደግሞ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው አሰፋ ባልቻ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የሕዝቦቿን ሁኔታ ከግንዛቤ ሳይከቱ የተከለሉት የአፍሪካ ቅኝ ግዛት ድንበሮች አሁንም ድረስ ማህበረሰቦችን እንዴት እየከፋፈሉ እና ግጭትን እያስከተሉ እና እያቀጣጠሉ እንዳሉ በሰፊው ዳስሰነዋል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4271371_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_2d17153a2b7151b9b86dae68bade42ba.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የኢኮኖሚ እና የቅኝ ግዛት ድንበሮች፡- የአፍሪካ ልማት ሁለት ግንባሮች
“የቅኝ ግዛት ድንበሮች ተፈጥሯዊ ድንበሮች አይደሉም… የተፈጠሩት ለአፍሪካ ሕዝቦች ጥቅም አይደለም። [……]እነዚህ የዘፈቀደ ድንበሮች የጎሳ፣ የባህል እና የቋንቋ እውነታዎችን ችላ ብለው የተበጣጠሰ ማንነትን አስከትለዋል።” ሲሉ በወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር አሰፋ ባልቻ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
“የቅኝ ግዛት ድንበሮች ተፈጥሯዊ ድንበሮች አይደሉም… የተፈጠሩት ለአፍሪካ ሕዝቦች ጥቅም አይደለም። [……]እነዚህ የዘፈቀደ ድንበሮች የጎሳ፣ የባህል እና የቋንቋ እውነታዎችን ችላ ብለው የተበጣጠሰ ማንነትን አስከትለዋል።” ሲሉ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው አሰፋ ባልቻ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በክፍል አንድ፣ የምጣኔ ሀብት ተመራማሪ እና የአለም አቀፍ ልማት አማካሪ ሳታ አብራሃም (ዶ/ር ) ጋር በመሆን የአፍሪካን የሥራ ፈጠራ ዘርፍ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች የቃኘን ሲሆን፤ በክፍል ሁለት ደግሞ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው አሰፋ ባልቻ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የሕዝቦቿን ሁኔታ ከግንዛቤ ሳይከቱ የተከለሉት የአፍሪካ ቅኝ ግዛት ድንበሮች አሁንም ድረስ ማህበረሰቦችን እንዴት እየከፋፈሉ እና ግጭትን እያስከተሉ እና እያቀጣጠሉ እንዳሉ በሰፊው ዳስሰነዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox