https://amh.sputniknews.africa/20260608/4269548.html
ታንዛኒያ ከሩሲያ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመሳብ አቅዳለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ታንዛኒያ ከሩሲያ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመሳብ አቅዳለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ ከሩሲያ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመሳብ አቅዳለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ንግድ እና የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጆን ኡላንጋ፤ ታንዛኒያ ይህንን ኢንቨስትመንት በሚቀጥሉት ሦስት እና... 08.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-08T17:58+0300
2026-06-08T17:58+0300
2026-06-08T18:28+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4269395_0:220:356:420_1920x0_80_0_0_5e50a5257b3878004ef4b7f3a5775275.jpg
ታንዛኒያ ከሩሲያ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመሳብ አቅዳለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ንግድ እና የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጆን ኡላንጋ፤ ታንዛኒያ ይህንን ኢንቨስትመንት በሚቀጥሉት ሦስት እና አምስት ዓመታት ውስጥ ለማግኘት ማቀዷን፤ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን በቅርቡ በሩሲያ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።የፕሬዚዳንቷ ጉዞ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ለአዳዲስ ዕድሎች መንገድ እንደከፈተ እና ትልልቅ የሩሲያ ኩባንያዎች ከታች በተጠቀሱት ዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት ፍላጎት ማሳየታቸውን ዲፕሎማቱ ጨምረው ገልጸዋል።▪ የጤና ጥበቃ፣▪ ኢነርጂ፣▪ ግብርና፣▪ ማዕድን።ኡላንጋ፤ "ይህ ሩሲያን ከታንዛኒያ ዋና የልማት አጋሮች መካከል አንዷ ያደርጋታል" ማለታቸውን መገናኛ ብዙኃኑ ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ታንዛኒያ ከሩሲያ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመሳብ አቅዳለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ ከሩሲያ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመሳብ አቅዳለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2026-06-08T17:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4269395_0:187:356:454_1920x0_80_0_0_49af204cc285edf9c1871c23e489b74d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታንዛኒያ ከሩሲያ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመሳብ አቅዳለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
17:58 08.06.2026 (የተሻሻለ: 18:28 08.06.2026) ታንዛኒያ ከሩሲያ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለመሳብ አቅዳለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ንግድ እና የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጆን ኡላንጋ፤ ታንዛኒያ ይህንን ኢንቨስትመንት በሚቀጥሉት ሦስት እና አምስት ዓመታት ውስጥ ለማግኘት ማቀዷን፤ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን በቅርቡ በሩሲያ ያደረጉትን
ጉብኝት ተከትሎ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
የፕሬዚዳንቷ ጉዞ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ለአዳዲስ ዕድሎች መንገድ እንደከፈተ እና ትልልቅ የሩሲያ ኩባንያዎች ከታች በተጠቀሱት ዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት ፍላጎት ማሳየታቸውን ዲፕሎማቱ ጨምረው ገልጸዋል።
▪ የጤና ጥበቃ፣
▪ ኢነርጂ፣
▪ ግብርና፣
▪ ማዕድን።
ኡላንጋ፤ "ይህ ሩሲያን ከታንዛኒያ ዋና የልማት አጋሮች መካከል አንዷ ያደርጋታል" ማለታቸውን መገናኛ ብዙኃኑ ዘግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X