https://amh.sputniknews.africa/20260608/4267461.html
ሞሪሸስ ቻጎስን ለመሸጥ ከአሜሪካ ጋር ንግግር እያደረገች ነው መባሉን በማስተባበል፤ ሉዓላዊነቷን እንደማታስነካ በድጋሚ አረጋገጠች
ሞሪሸስ ቻጎስን ለመሸጥ ከአሜሪካ ጋር ንግግር እያደረገች ነው መባሉን በማስተባበል፤ ሉዓላዊነቷን እንደማታስነካ በድጋሚ አረጋገጠች
Sputnik አፍሪካ
ሞሪሸስ ቻጎስን ለመሸጥ ከአሜሪካ ጋር ንግግር እያደረገች ነው መባሉን በማስተባበል፤ ሉዓላዊነቷን እንደማታስነካ በድጋሚ አረጋገጠች ይፋዊ ምላሹ ምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን እሁድ ስማቸው ያልተጠቀሰ ምንጮችን ጠቅሰው “አሜሪካ ስትራቴጂካዊውን የዲያጎ... 08.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-08T15:57+0300
2026-06-08T15:57+0300
2026-06-08T16:16+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4267308_77:0:1081:565_1920x0_80_0_0_101f9e818f41b04d35ea6c032ca2bf8a.jpg
ሞሪሸስ ቻጎስን ለመሸጥ ከአሜሪካ ጋር ንግግር እያደረገች ነው መባሉን በማስተባበል፤ ሉዓላዊነቷን እንደማታስነካ በድጋሚ አረጋገጠች ይፋዊ ምላሹ ምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን እሁድ ስማቸው ያልተጠቀሰ ምንጮችን ጠቅሰው “አሜሪካ ስትራቴጂካዊውን የዲያጎ ጋርሲያ ወታደራዊ የባሕር ኃይል ሠፈር የሚያስተናግዱትን የቻጎስ ደሴቶችን ለመግዛት እያብሰለሰለች ነው” የሚል ዘገባ ከሠሩ በኋላ የመጣ ነው። የሞሪሸስ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፤ “የሞሪሸስ መንግሥት እስከ ዛሬ ድረስ ምንም ዓይነት ይፋዊ ጥያቄ አልደረሰውም፤ ከአሜሪካ አስተዳደር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የቀረበለት ጥያቄ የለም [...] የሞሪሸስ አቋም አልተለወጠም፤ በቻጎስ ደሴቶች ላይ ያላት ሉዓላዊነት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም” ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4267308_202:0:955:565_1920x0_80_0_0_12eeec9576a388f161fb35e867aac856.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞሪሸስ ቻጎስን ለመሸጥ ከአሜሪካ ጋር ንግግር እያደረገች ነው መባሉን በማስተባበል፤ ሉዓላዊነቷን እንደማታስነካ በድጋሚ አረጋገጠች
15:57 08.06.2026 (የተሻሻለ: 16:16 08.06.2026) ሞሪሸስ ቻጎስን ለመሸጥ ከአሜሪካ ጋር ንግግር እያደረገች ነው መባሉን በማስተባበል፤ ሉዓላዊነቷን እንደማታስነካ በድጋሚ አረጋገጠች ይፋዊ ምላሹ ምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን እሁድ ስማቸው ያልተጠቀሰ ምንጮችን ጠቅሰው “አሜሪካ ስትራቴጂካዊውን የዲያጎ ጋርሲያ ወታደራዊ የባሕር ኃይል ሠፈር የሚያስተናግዱትን የቻጎስ ደሴቶችን ለመግዛት እያብሰለሰለች ነው” የሚል ዘገባ ከሠሩ በኋላ የመጣ ነው።
የሞሪሸስ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፤ “የሞሪሸስ መንግሥት እስከ ዛሬ ድረስ ምንም ዓይነት ይፋዊ ጥያቄ አልደረሰውም፤ ከአሜሪካ አስተዳደር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የቀረበለት ጥያቄ የለም [...] የሞሪሸስ አቋም አልተለወጠም፤ በቻጎስ ደሴቶች ላይ ያላት ሉዓላዊነት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም” ብሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X