የማሊ ፕሬዚዳንት አሲሚ ጎይታ ለተዋደቁ ወታደሮች ልጆች የሕጻናት ማሳደጊያ ከፈቱ

ሰብስክራይብ

የማሊ ፕሬዚዳንት አሲሚ ጎይታ ለተዋደቁ ወታደሮች ልጆች የሕጻናት ማሳደጊያ ከፈቱ

ፕሬዚዳንቱ ሀገሪቱን በመከላከል ሕይወታቸውን ላጡ ወታደሮች ልጆች እሁድ በባማኮ የመኖሪያ ማዕከል በይፋ መርቀው ከፍተዋል።

ጎይታ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ “ለእነዚህ ልጆች የምናደርገው ማንኛውም ነገር ይህ ነው የማይባል ነው፤ ይህ የፍትሕ እና የማኅበራዊ እኩልነት ጉዳይ ነው” ብለዋል።

ተቋሙ ጎይታ ከሉዓላዊነት ፈንዳቸው ውስጥ ሁለት ሦስተኛውን ለማኅበራዊ ሥራዎች ለመመደብ በ2021 በገቡት ቃል መሠረት የተገነባ ነው።

ፕሬዚዳንቱ ተነሳሽነቱን የሞራል ግዴታ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ማሊያውያን የጋራ ኃላፊነት እንደሆነ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0