በኪየቭ የሽብር ድርጊቶች ሳቢያ የሰላም ንግግሮች ይደረጋሉ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopiaበኪየቭ የሽብር ድርጊቶች ሳቢያ የሰላም ንግግሮች ይደረጋሉ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
በኪየቭ የሽብር ድርጊቶች ሳቢያ የሰላም ንግግሮች ይደረጋሉ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.06.2026
ሰብስክራይብ

በኪየቭ የሽብር ድርጊቶች ሳቢያ የሰላም ንግግሮች ይደረጋሉ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

የፕሬዚዳንታዊ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ሌሎች መግለጫዎች፦

ኪየቭ፤ የዩክሬን የሰላም ስምምነት ሂደትን ለማዘግየት የተቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው።

ፔስኮቭ፤ በሞስኮ–ሲምፈሮፖል የመንገደኞች ባቡር ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት በኪየቭ አገዛዝ የተፈጸመ የወንጀል ድርጊት ሲሉ ጠርተውታል።

የሩሲያ ባለሥልጣናት፤ የክራይሚያን የነዳጅ አቅርቦት ችግር ለመፍታት የሚያስችሉ ተከታታይ እርምጃዎችን በማዘጋጀት ላይ ናቸው።

የኔቶ ወታደራዊ መሠረተ ልማት ወደ ድንበሯ እየተቃረበ በመምጣቱ፤ ሩሲያ ደህንነቷን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ እርምጃዎችን እየወሰደች ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0