https://amh.sputniknews.africa/20260608/4264814.html
የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በሩሲያ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል እውቅና ተቸራቸው
የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በሩሲያ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል እውቅና ተቸራቸው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በሩሲያ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል እውቅና ተቸራቸው ብላክ በርድ እና አፍሮ ትዊንስ የሰርከስ ቡድኖች በ2026ቱ አይዶል ዓለም አቀፍ የሰርከስ ጥበብ ፌስቲቫል ላይ ተሳትፈዋል፡፡የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በታሪክ... 08.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-08T14:48+0300
2026-06-08T14:48+0300
2026-06-08T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4265118_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_3726eff96239832fdbc7c30352026884.jpg
የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በሩሲያ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል እውቅና ተቸራቸው ብላክ በርድ እና አፍሮ ትዊንስ የሰርከስ ቡድኖች በ2026ቱ አይዶል ዓለም አቀፍ የሰርከስ ጥበብ ፌስቲቫል ላይ ተሳትፈዋል፡፡የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ጊዜ በፌስቲቫሉ ላይ ሲወዳደሩ ነው። ብላክ በርዶች ከሞስኮ ስቴት ሰርከስ እና ከሰርከስ አርት ዩኒየን የተሳትፎ ዕውቅና አግኝተዋል፡፡ በሌላ በኩል አፍሮ ትዊንሶች በስፔን እና ፔሩ እ.አ.አ 2027 በሚዘጋጁ የሰርከስ ፌስቲቫሎች ላይ እንዲሳተፉ እንደተጋበዙ የሰርከስ ቡድኖቹ ማናጀር ሶስና ወጋየሁ በማኅበራዊ ገጿ ገልጻለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በሩሲያ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል እውቅና ተቸራቸው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በሩሲያ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል እውቅና ተቸራቸው
2026-06-08T14:48+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4265118_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_78494431b7cabe3c4e5cb389a7ad03cd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በሩሲያ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል እውቅና ተቸራቸው
14:48 08.06.2026 (የተሻሻለ: 15:04 08.06.2026) የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በሩሲያ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል እውቅና ተቸራቸው
ብላክ በርድ እና አፍሮ ትዊንስ የሰርከስ ቡድኖች በ2026ቱ አይዶል ዓለም አቀፍ የሰርከስ ጥበብ ፌስቲቫል ላይ ተሳትፈዋል፡፡
የኢትዮጵያ የሰርከስ ቡድኖች በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ጊዜ በፌስቲቫሉ ላይ ሲወዳደሩ ነው።
ብላክ በርዶች ከሞስኮ ስቴት ሰርከስ እና ከሰርከስ አርት ዩኒየን የተሳትፎ ዕውቅና አግኝተዋል፡፡ በሌላ በኩል አፍሮ ትዊንሶች በስፔን እና ፔሩ እ.አ.አ 2027 በሚዘጋጁ የሰርከስ ፌስቲቫሎች ላይ እንዲሳተፉ እንደተጋበዙ የሰርከስ ቡድኖቹ ማናጀር ሶስና ወጋየሁ በማኅበራዊ ገጿ ገልጻለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X


