ዚምቧቤ አስቸኳይ የኢቦላ ምላሽ በሥራ ላይ በማዋል፤ ለአፍሪካ ሲዲሲ 1 ሚሊዮን ዶላር ለመለገስ ቃል ገባች

© telegram sputnik_ethiopiaዚምቧቤ አስቸኳይ የኢቦላ ምላሽ በሥራ ላይ በማዋል፤ ለአፍሪካ ሲዲሲ 1 ሚሊዮን ዶላር ለመለገስ ቃል ገባች
ዚምቧቤ አስቸኳይ የኢቦላ ምላሽ በሥራ ላይ በማዋል፤ ለአፍሪካ ሲዲሲ 1 ሚሊዮን ዶላር ለመለገስ ቃል ገባች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.06.2026
ሰብስክራይብ

ዚምቧቤ አስቸኳይ የኢቦላ ምላሽ በሥራ ላይ በማዋል፤ ለአፍሪካ ሲዲሲ 1 ሚሊዮን ዶላር ለመለገስ ቃል ገባች

​ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሞን ሙርዊራ፤ የገንዘብ ድጋፉ የዚምቧቤን ፓን-አፍሪካዊ እሴቶች እና የአፍሪካን ማኅበራዊ ደኅንነት ለመደገፍ ያለባትን ሕገ-መንግሥታዊ ግዴታ የሚያንጸባርቅ ነው።

​ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ ሀገሪቱ ሁሉንም የክትትል ሥርዓቶች በሥራ ላይ ያዋለች ሲሆን በመግቢያ በሮች ፍተሻዎችን በማጠናከር፤ የጤና ባለሙያዎችን በበሽታው አያያዝ ዙሪያ እያሠለጠነች ትገኛለች።

​ የአፍሪካ ሲዲሲ እና የዓለም ጤና ድርጅት አስቸኳይ የሕዝብ ጤና አዋጅ ያወጁ ሲሆን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከ1,000 በላይ በበሽታው ተይዘዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሰዎች እና 220 ሞቶች ተመዝግበዋል። በሌላ በኩል ኡጋንዳ 19 ተጠርጣሪዎችን እና ሁለት ሞቶችን ሪፖርት አድርጋለች። አስር ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም የበሽታው ስርጭት ስጋት ውስጥ ገብተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0