የሩሲያ ሩቅ ምስራቅ እሳተ ገሞራ 50 ኪሎ ሜትር የተነሳ የአመድ ጭስ ረጨ

ሰብስክራይብ

#viral | የሩሲያ ሩቅ ምስራቅ እሳተ ገሞራ 50 ኪሎ ሜትር የተነሳ የአመድ ጭስ ረጨ

ሆኖም በከተሞች ላይ ስጋት እንዳልጋረጠ ተገልጿል፡፡ ከሺቬሉች እሳተ ገሞራ አፍ ላይ የተነሳውና 12 ኪሎ ሜትር ከፍታ ያለው ግዙፍ አመድ በማኅበራዊ ሚዲያ በተሰራጩ ቪዲዮዎች ይታያል።

የካምቻትካ ባሕረ ገብ መሬት

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0