https://amh.sputniknews.africa/20260607/4260426.html
በአፍሪካ ለመጀመሪያ ገዜ ሰው-መሳይ ሮቦት በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ
በአፍሪካ ለመጀመሪያ ገዜ ሰው-መሳይ ሮቦት በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ
Sputnik አፍሪካ
#viral | በአፍሪካ ለመጀመሪያ ገዜ ሰው-መሳይ ሮቦት በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ‘ጄይ ትሮን’ የተሰኘው ሮቦት በናይሮቢ ሲቲ ማራቶን የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ላይ ተሳትፎ ነው ታሪክ የሠራው፡፡የሮቦቱ በስፍራው መገኘት በናይሮቢ የንግድ ማዕከል ከፍተኛ... 07.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-07T20:11+0300
2026-06-07T20:11+0300
2026-06-07T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4260273_0:219:360:422_1920x0_80_0_0_b47c6032490fcb0cc577e055fab755e3.jpg
#viral | በአፍሪካ ለመጀመሪያ ገዜ ሰው-መሳይ ሮቦት በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ‘ጄይ ትሮን’ የተሰኘው ሮቦት በናይሮቢ ሲቲ ማራቶን የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ላይ ተሳትፎ ነው ታሪክ የሠራው፡፡የሮቦቱ በስፍራው መገኘት በናይሮቢ የንግድ ማዕከል ከፍተኛ ደስታን ፈጥሮ በርካቶች ማሽኑን በቅርብ ለመመልከት ጉጉት አድሮባቸው ታይተዋል። አንዳንድ አትሌቶች ከሮቦቱ ጋር ፎቶግራፍ የተነሱ ሲሆን ሌሎች በአንድ ትልቅ የስፖርት ውድድር ሮቦት ሲሳተፍ በማየታቸው መገረማቸውን ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአፍሪካ ለመጀመሪያ ገዜ ሰው-መሳይ ሮቦት በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ ለመጀመሪያ ገዜ ሰው-መሳይ ሮቦት በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ
2026-06-07T20:11+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4260273_0:185:360:455_1920x0_80_0_0_78ed48953be79a6f8a385d0df620a65d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፍሪካ ለመጀመሪያ ገዜ ሰው-መሳይ ሮቦት በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ
20:11 07.06.2026 (የተሻሻለ: 20:14 07.06.2026) #viral | በአፍሪካ ለመጀመሪያ ገዜ ሰው-መሳይ ሮቦት በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ
‘ጄይ ትሮን’ የተሰኘው ሮቦት በናይሮቢ ሲቲ ማራቶን የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ላይ ተሳትፎ ነው ታሪክ የሠራው፡፡
የሮቦቱ በስፍራው መገኘት በናይሮቢ የንግድ ማዕከል ከፍተኛ ደስታን ፈጥሮ በርካቶች ማሽኑን በቅርብ ለመመልከት ጉጉት አድሮባቸው ታይተዋል። አንዳንድ አትሌቶች ከሮቦቱ ጋር ፎቶግራፍ የተነሱ ሲሆን ሌሎች በአንድ ትልቅ የስፖርት ውድድር ሮቦት ሲሳተፍ በማየታቸው መገረማቸውን ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X