https://amh.sputniknews.africa/20260607/4260181.html
የናይጄሪያ ጦር በቦርኖ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ 360 ታጋቾችን ነፃ አወጣ
የናይጄሪያ ጦር በቦርኖ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ 360 ታጋቾችን ነፃ አወጣ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ጦር በቦርኖ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ 360 ታጋቾችን ነፃ አወጣ ሴቶችና ሕፃናትን ጨምሮ ታጋቾቹ ነፃ የወጡት በደቡባዊ ቦርኖ ግዛት በማንዳራ ተራሮች ውስጥ በጠንካራ ምሽግ ከተጠበቁ የአሸባሪዎች መሸሸጊያ እንደሆነ የሀገሪቱ ጦር በማኅበራዊ ሚዲያ... 07.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-07T19:59+0300
2026-06-07T19:59+0300
2026-06-07T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4259494_0:2:640:362_1920x0_80_0_0_8d1e6b4b59fcf5b95998f0b6c81e3853.jpg
የናይጄሪያ ጦር በቦርኖ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ 360 ታጋቾችን ነፃ አወጣ ሴቶችና ሕፃናትን ጨምሮ ታጋቾቹ ነፃ የወጡት በደቡባዊ ቦርኖ ግዛት በማንዳራ ተራሮች ውስጥ በጠንካራ ምሽግ ከተጠበቁ የአሸባሪዎች መሸሸጊያ እንደሆነ የሀገሪቱ ጦር በማኅበራዊ ሚዲያ አስታውቋል።"ሀዲን ካይ" የሚል የኮድ ስም የተሰጠው የፀረ-ሽብርተኝነት ዘመቻ የቦኮ ሀራም* እና የኢስዋፕ ቡድን አክራሪዎችን ኢላማ ያደረገ ነበር።ታጋቾቹ በኃይል ታፍነውና በቁጥጥር ስር ውለው የቆዩ መሆናቸውን የጠቀሰው ወታደራዊ ኃይሉ፣ የነፃ ማውጣት ተልዕኮው በጥናትና በደህንነት መረጃዎች ላይ የተመሠረተ እንዲሁም እጅግ የተሳካ እንደነበር ገልጿል።*ናይጄሪያ እና ሩሲያን ጨምሮ በሌሎች ሀገራት የታገዱ አሸባሪ ድርጅቶችበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የናይጄሪያ ጦር በቦርኖ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ 360 ታጋቾችን ነፃ አወጣ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ጦር በቦርኖ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ 360 ታጋቾችን ነፃ አወጣ
2026-06-07T19:59+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4259494_78:0:563:364_1920x0_80_0_0_5754d7ba1b6d33afa7c4ad5ebdbac26e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia