https://amh.sputniknews.africa/20260607/4258295.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ25 አነስተኛ አውሮፕላኖች ግዢን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ25 አነስተኛ አውሮፕላኖች ግዢን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ25 አነስተኛ አውሮፕላኖች ግዢን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ አስታወቀ ግዙፉ የአፍሪካ አየር መንገድ፤ የኤርባስ ኤ220፣ የኤምብራየር ኢ-2 እና የቦይንግ 737 ማክስ 7 አውሮፕላኖችን... 07.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-07T17:22+0300
2026-06-07T17:22+0300
2026-06-07T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4258142_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_7957d33a99004f749905a5d5a5cfe1f3.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ25 አነስተኛ አውሮፕላኖች ግዢን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ አስታወቀ ግዙፉ የአፍሪካ አየር መንገድ፤ የኤርባስ ኤ220፣ የኤምብራየር ኢ-2 እና የቦይንግ 737 ማክስ 7 አውሮፕላኖችን እየገመገመ እንደሚገኝ አስታውቋል። ዋና ሥራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰው በብራዚል በተካሄደው የአየር መንገድ ሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ፤ "አንዳንድ ሊፈቱ የሚገባቸው ጉዳዮች አሉ፣ ሆኖም ውሳኔው በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ ሊሰጥ ይችላል" ማለታቸውን ጠቅሰው ሚዲያዎች ዘግበዋል። አውሮፕላኖቹ ለሀገር ውስጥ በረራዎች እንዲሁም ወደ ጎረቤት ሀገራት ለሚደረጉ ጉዞዎች አገልግሎት ላይ ይውላሉ ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ25 አነስተኛ አውሮፕላኖች ግዢን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ25 አነስተኛ አውሮፕላኖች ግዢን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ አስታወቀ
2026-06-07T17:22+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4258142_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_1fe988b7f4cc9bd1b790ecc30d7bf35d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ25 አነስተኛ አውሮፕላኖች ግዢን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ አስታወቀ
17:22 07.06.2026 (የተሻሻለ: 17:24 07.06.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ25 አነስተኛ አውሮፕላኖች ግዢን በተመለከተ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ አስታወቀ
ግዙፉ የአፍሪካ አየር መንገድ፤ የኤርባስ ኤ220፣ የኤምብራየር ኢ-2 እና የቦይንግ 737 ማክስ 7 አውሮፕላኖችን እየገመገመ እንደሚገኝ አስታውቋል።
ዋና ሥራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰው በብራዚል በተካሄደው የአየር መንገድ ሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ፤ "አንዳንድ ሊፈቱ የሚገባቸው ጉዳዮች አሉ፣ ሆኖም ውሳኔው በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ ሊሰጥ ይችላል" ማለታቸውን ጠቅሰው ሚዲያዎች ዘግበዋል።
አውሮፕላኖቹ ለሀገር ውስጥ በረራዎች እንዲሁም ወደ ጎረቤት ሀገራት ለሚደረጉ ጉዞዎች አገልግሎት ላይ ይውላሉ ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X