https://amh.sputniknews.africa/20260607/4257225.html
የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻዎች ልማት 49 ኪሎ ሜትር መድረሱ ተገለጸ
የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻዎች ልማት 49 ኪሎ ሜትር መድረሱ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻዎች ልማት 49 ኪሎ ሜትር መድረሱ ተገለጸ የመዲናዋ ልማት የኮንሶ ማኅበረሰብን ሀገር በቀል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ዕውቀት ጥቅም ላይ እንዳዋለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር... 07.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-07T16:12+0300
2026-06-07T16:12+0300
2026-06-07T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4257072_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ef464bdac93448d59c1b4e850a558347.jpg
የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻዎች ልማት 49 ኪሎ ሜትር መድረሱ ተገለጸ የመዲናዋ ልማት የኮንሶ ማኅበረሰብን ሀገር በቀል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ዕውቀት ጥቅም ላይ እንዳዋለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ለማን ጠቅሶ የመንግሥት ሚድያ ዘግቧል። በተጨማሪም ከፍተኛ የውሃ ፍጆታ ያላቸው የባሕር ዛፎችን በመቀነስ በምትካቸው ብዝሃ-ህይወትን የሚጠብቁ ሀገር በቀል ዛፎች መተካታቸውን ጠቁመዋል። የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲናን የአረንጓዴ ሽፋን ከ24% ወደ 30% ለማሳደግም ታቅዷል። የእንጦጦ ቀጨኔ የወንዝ ዳርቻ ልማት ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻዎች ልማት 49 ኪሎ ሜትር መድረሱ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻዎች ልማት 49 ኪሎ ሜትር መድረሱ ተገለጸ
2026-06-07T16:12+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4257072_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_37783308d02e3ae9b9bc862bba60c903.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻዎች ልማት 49 ኪሎ ሜትር መድረሱ ተገለጸ
16:12 07.06.2026 (የተሻሻለ: 16:14 07.06.2026) የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻዎች ልማት 49 ኪሎ ሜትር መድረሱ ተገለጸ
የመዲናዋ ልማት የኮንሶ ማኅበረሰብን ሀገር በቀል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ዕውቀት ጥቅም ላይ እንዳዋለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ለማን ጠቅሶ የመንግሥት ሚድያ ዘግቧል።
በተጨማሪም ከፍተኛ የውሃ ፍጆታ ያላቸው የባሕር ዛፎችን በመቀነስ በምትካቸው ብዝሃ-ህይወትን የሚጠብቁ ሀገር በቀል ዛፎች መተካታቸውን ጠቁመዋል።
የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲናን የአረንጓዴ ሽፋን ከ24% ወደ 30% ለማሳደግም ታቅዷል።
የእንጦጦ ቀጨኔ የወንዝ ዳርቻ ልማት
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X