የሳኅል ሀገራት ‘መሪነት ከሉዓላዊነት እንደሚመነጭ’ ተገንዝበዋል - ኒጄራዊ ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaየሳኅል ሀገራት ‘መሪነት ከሉዓላዊነት እንደሚመነጭ’ ተገንዝበዋል - ኒጄራዊ ባለሙያ
የሳኅል ሀገራት ‘መሪነት ከሉዓላዊነት እንደሚመነጭ’ ተገንዝበዋል - ኒጄራዊ ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.06.2026
ሰብስክራይብ

የሳኅል ሀገራት ‘መሪነት ከሉዓላዊነት እንደሚመነጭ’ ተገንዝበዋል - ኒጄራዊ ባለሙያ

​ሩሲያ ሉዓላዊነታቸውን መልሰው መጨበጥ ለሚፈልጉ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት እገዛ ማድረጓን የሳኅል መሠረተ ልማት፣ የአካባቢ ጥናትና ግንባታ ኩባንያ ዳይሬክተር አቡበከር አላሳን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​"የሳኅል ሀገራት ለሉዓላዊነታቸው እየታገሉ ነው። ሩሲያ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አማፂያን ቡድኖችን እንድታጸዳ በማገዝ መሪነቷን አስመስክራለች። የሳኅል ሀገራት ስለሉዓላዊነታችን ባሰብን ቁጥር እጇን የምትዘረጋልን ሀገር ሩሲያ ናት" ሲሉ በ #SPIEF2026 ጉባዔ ዙሪያ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

​ ይህ እገዛ ከተለመደው አስተሳሰብ ወጣ ብለን እንድንገነዘብና "የሰብዓዊነት ቤት እንድንገነባ" ያስችለናል ሲሉ አላሳን አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0