https://amh.sputniknews.africa/20260607/4255257.html
ወጣት ማሊያውያን ሩሲያኛ ቋንቋን ለመማር ‘በጣም ቁርጠኛ’ መሆናቸውንና የተማሪዎች የኮታ መጠን መጨመሩን ሚኒስትሩ ገለጹ
ወጣት ማሊያውያን ሩሲያኛ ቋንቋን ለመማር ‘በጣም ቁርጠኛ’ መሆናቸውንና የተማሪዎች የኮታ መጠን መጨመሩን ሚኒስትሩ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ወጣት ማሊያውያን ሩሲያኛ ቋንቋን ለመማር ‘በጣም ቁርጠኛ’ መሆናቸውንና የተማሪዎች የኮታ መጠን መጨመሩን ሚኒስትሩ ገለጹ የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ ቡሬማ ካንሳዬ፤ ሌላ ቋንቋ መማር "በጣም ጠንካራ ትስስር" ለመፍጠር ያስችላል ሲሉ በሩሲያ ቋንቋ ቀን... 07.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-07T12:12+0300
2026-06-07T12:12+0300
2026-06-07T12:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4255104_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_e2b6ae9e6ade258c067750063af75dab.jpg
ወጣት ማሊያውያን ሩሲያኛ ቋንቋን ለመማር ‘በጣም ቁርጠኛ’ መሆናቸውንና የተማሪዎች የኮታ መጠን መጨመሩን ሚኒስትሩ ገለጹ የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ ቡሬማ ካንሳዬ፤ ሌላ ቋንቋ መማር "በጣም ጠንካራ ትስስር" ለመፍጠር ያስችላል ሲሉ በሩሲያ ቋንቋ ቀን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሚኒስትሩ እ.ኤ.አ በ2023 የተፈረሙ የመግባቢያ ሰነዶች እና የሩሲያ ማዕከል በማሊ የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት እንዲሰጥ ማስቻላቸውንም ጠቁመዋል።"ከ2023 ጀምሮ በየዓመቱ ወደ 290 የሚጠጉ የማሊ ተማሪዎች ወደ ሩሲያ ሄደዋል። በተጨማሪም ለ2026-2027 የኮታ መጠኑ በማደጉ 300 የማሊ ተማሪዎች የሚሄዱ ይሆናል። ይህም በሩሲያ እና በማሊ መካከል ያለውን ጠንካራ የግንኙነት ዕድገት ያሳያል" ብለዋል። የሩሲያ ቋንቋ ቀን፤ ቋንቋውን በማሻሻል ረገድ ከፍተኛ እውቅና ከሚሰጠው የታዋቂው ገጣሚና ጸሐፊ አሌክሳንደር ፑሽኪን የልደት ቀን ጋር ይገጣጠማል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወጣት ማሊያውያን ሩሲያኛ ቋንቋን ለመማር ‘በጣም ቁርጠኛ’ መሆናቸውንና የተማሪዎች የኮታ መጠን መጨመሩን ሚኒስትሩ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ወጣት ማሊያውያን ሩሲያኛ ቋንቋን ለመማር ‘በጣም ቁርጠኛ’ መሆናቸውንና የተማሪዎች የኮታ መጠን መጨመሩን ሚኒስትሩ ገለጹ
2026-06-07T12:12+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4255104_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_7e45ad5567daa3c6f11f60f1c3e32b54.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ወጣት ማሊያውያን ሩሲያኛ ቋንቋን ለመማር ‘በጣም ቁርጠኛ’ መሆናቸውንና የተማሪዎች የኮታ መጠን መጨመሩን ሚኒስትሩ ገለጹ
12:12 07.06.2026 (የተሻሻለ: 12:14 07.06.2026) ወጣት ማሊያውያን ሩሲያኛ ቋንቋን ለመማር ‘በጣም ቁርጠኛ’ መሆናቸውንና የተማሪዎች የኮታ መጠን መጨመሩን ሚኒስትሩ ገለጹ
የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ ቡሬማ ካንሳዬ፤ ሌላ ቋንቋ መማር "በጣም ጠንካራ ትስስር" ለመፍጠር ያስችላል ሲሉ በሩሲያ ቋንቋ ቀን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ እ.ኤ.አ በ2023 የተፈረሙ የመግባቢያ ሰነዶች እና የሩሲያ ማዕከል በማሊ የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት እንዲሰጥ ማስቻላቸውንም ጠቁመዋል።
"ከ2023 ጀምሮ በየዓመቱ ወደ 290 የሚጠጉ የማሊ ተማሪዎች ወደ ሩሲያ ሄደዋል። በተጨማሪም ለ2026-2027 የኮታ መጠኑ በማደጉ 300 የማሊ ተማሪዎች የሚሄዱ ይሆናል። ይህም በሩሲያ እና በማሊ መካከል ያለውን ጠንካራ የግንኙነት ዕድገት ያሳያል" ብለዋል።
የሩሲያ ቋንቋ ቀን፤ ቋንቋውን በማሻሻል ረገድ ከፍተኛ እውቅና ከሚሰጠው የታዋቂው ገጣሚና ጸሐፊ አሌክሳንደር ፑሽኪን የልደት ቀን ጋር ይገጣጠማል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X