https://amh.sputniknews.africa/20260607/4254119.html
አፍሪካ ከምዕራባውያን ውጪ የሆነ አማራጭ የንግድ መሥመር መፍጠር አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
አፍሪካ ከምዕራባውያን ውጪ የሆነ አማራጭ የንግድ መሥመር መፍጠር አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ከምዕራባውያን ውጪ የሆነ አማራጭ የንግድ መሥመር መፍጠር አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውይይት መድረክ ባደረጉት ንግግር ያነሱት፤ ምዕራባውያን በዘረጉት የንግድ መረብ ላይ ያለን... 07.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-07T09:32+0300
2026-06-07T09:32+0300
2026-06-07T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4253966_0:1:1280:721_1920x0_80_0_0_b9cf85c955eb4514a015043c87eda692.jpg
አፍሪካ ከምዕራባውያን ውጪ የሆነ አማራጭ የንግድ መሥመር መፍጠር አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውይይት መድረክ ባደረጉት ንግግር ያነሱት፤ ምዕራባውያን በዘረጉት የንግድ መረብ ላይ ያለን ጥገኝነት የመቀነስ ሀሳብ፤ አፍሪካ ልብ ልትለው የሚገባ ጉዳይ እንደሆነ የዓለም አቀፍ ጉዳይ ተንታኙ ብሩክ መላኩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።"የአፍሪካ ሀገራት እንደ ቀይ ባሕር፣ የአፍሪካ ቀንድ እና የምስራቅ አፍሪካ የወደብ በሮቻቸውን በቀጥታ ከሩሲያ ጋር ማስተሳሰር ይኖርባቸዋል። ይህን የሩሲያን የሰሜን-ደቡብ ኮሪደር እና የቻይናን የባሕር የሐር ጎዳና በመጠቀም እንዲሁም የቻይናን የባሕር ባለሙያዎች እና የሩሲያን አማራጭ የጭነት መድኅን ማዕቀፎች መሠረት በማድረግ መተግበር ይቻላል።" ይህንን ማድረግ አፍሪካ የኒኦ-ኮሎኒያል የሎጂስቲክ ማነቆዎችን ሙሉ በሙሉ ጥሳ ለማለፍ ያስችላታል ሲሉም አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4253966_160:0:1121:721_1920x0_80_0_0_014c4419dc6b4cd04a3e083118f137dd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ከምዕራባውያን ውጪ የሆነ አማራጭ የንግድ መሥመር መፍጠር አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
09:32 07.06.2026 (የተሻሻለ: 09:34 07.06.2026) አፍሪካ ከምዕራባውያን ውጪ የሆነ አማራጭ የንግድ መሥመር መፍጠር አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውይይት መድረክ ባደረጉት ንግግር ያነሱት፤ ምዕራባውያን በዘረጉት የንግድ መረብ ላይ ያለን ጥገኝነት የመቀነስ ሀሳብ፤ አፍሪካ ልብ ልትለው የሚገባ ጉዳይ እንደሆነ የዓለም አቀፍ ጉዳይ ተንታኙ ብሩክ መላኩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
"የአፍሪካ ሀገራት እንደ ቀይ ባሕር፣ የአፍሪካ ቀንድ እና የምስራቅ አፍሪካ የወደብ በሮቻቸውን በቀጥታ ከሩሲያ ጋር ማስተሳሰር ይኖርባቸዋል። ይህን የሩሲያን የሰሜን-ደቡብ ኮሪደር እና የቻይናን የባሕር የሐር ጎዳና በመጠቀም እንዲሁም የቻይናን የባሕር ባለሙያዎች እና የሩሲያን አማራጭ የጭነት መድኅን ማዕቀፎች መሠረት በማድረግ መተግበር ይቻላል።"
ይህንን ማድረግ አፍሪካ የኒኦ-ኮሎኒያል የሎጂስቲክ ማነቆዎችን ሙሉ በሙሉ ጥሳ ለማለፍ ያስችላታል ሲሉም አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X