https://amh.sputniknews.africa/20260607/4253907.html
የሩሲያው ሮሳቶም የሚገነባው አስተማማኝ የኒውክሌር ኃይል ጣቢያ የታንዛኒያን ልማት ሊያነቃቃ ይችላል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
የሩሲያው ሮሳቶም የሚገነባው አስተማማኝ የኒውክሌር ኃይል ጣቢያ የታንዛኒያን ልማት ሊያነቃቃ ይችላል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው ሮሳቶም የሚገነባው አስተማማኝ የኒውክሌር ኃይል ጣቢያ የታንዛኒያን ልማት ሊያነቃቃ ይችላል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ "ኃይል የሁሉም ልማቶች መሠረት ነው፤ እንደ ኒውክሌር ኃይል ወቅታዊ ያልሆነ የኃይል ምንጭ ደግሞ ባለሀብቶች እና ኢንዱስትሪዎች... 07.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-07T09:05+0300
2026-06-07T09:05+0300
2026-06-07T09:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4253754_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_121db27edd029bfad8d215717cc03f2d.jpg
የሩሲያው ሮሳቶም የሚገነባው አስተማማኝ የኒውክሌር ኃይል ጣቢያ የታንዛኒያን ልማት ሊያነቃቃ ይችላል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ "ኃይል የሁሉም ልማቶች መሠረት ነው፤ እንደ ኒውክሌር ኃይል ወቅታዊ ያልሆነ የኃይል ምንጭ ደግሞ ባለሀብቶች እና ኢንዱስትሪዎች ምርቶችን በሀገር ውስጥ እንዲያመርቱ በሮችን ይከፍታል" ሲሉ በሞሮጎሮ ሙስሊም ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ተንታኝ እና መምህር የሆኑት ዶክተር አቡበከር ረጀቡ ተናግረዋል። ዶክተር አቡበከር ሮሳቶም በታንዛኒያ አነስተኛ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት እያደረገ ያለውን ውይይት አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፤ የምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር የራሷን የነዳጅ ሃብት ማውጣት እና አስፈላጊውን እውቀት መተግበር ትችላለች ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያው ሮሳቶም የሚገነባው አስተማማኝ የኒውክሌር ኃይል ጣቢያ የታንዛኒያን ልማት ሊያነቃቃ ይችላል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው ሮሳቶም የሚገነባው አስተማማኝ የኒውክሌር ኃይል ጣቢያ የታንዛኒያን ልማት ሊያነቃቃ ይችላል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
2026-06-07T09:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4253754_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_f7ae297254d47c6cd099f3873732208c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያው ሮሳቶም የሚገነባው አስተማማኝ የኒውክሌር ኃይል ጣቢያ የታንዛኒያን ልማት ሊያነቃቃ ይችላል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
09:05 07.06.2026 (የተሻሻለ: 09:14 07.06.2026) የሩሲያው ሮሳቶም የሚገነባው አስተማማኝ የኒውክሌር ኃይል ጣቢያ የታንዛኒያን ልማት ሊያነቃቃ ይችላል - ታንዛኒያዊ ተንታኝ
"ኃይል የሁሉም ልማቶች መሠረት ነው፤ እንደ ኒውክሌር ኃይል ወቅታዊ ያልሆነ የኃይል ምንጭ ደግሞ ባለሀብቶች እና ኢንዱስትሪዎች ምርቶችን በሀገር ውስጥ እንዲያመርቱ በሮችን ይከፍታል" ሲሉ በሞሮጎሮ ሙስሊም ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ተንታኝ እና መምህር የሆኑት ዶክተር አቡበከር ረጀቡ ተናግረዋል።
ዶክተር አቡበከር ሮሳቶም በታንዛኒያ አነስተኛ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት እያደረገ ያለውን ውይይት አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፤ የምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር የራሷን የነዳጅ ሃብት ማውጣት እና አስፈላጊውን እውቀት መተግበር ትችላለች ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X