https://amh.sputniknews.africa/20260607/4253455.html
ሩሲያን ለማግለል የተቀየሱ የምዕራባውያን እቅዶች ሙሉ በሙሉ ከሽፈዋል - የሉክሰምበርግ የአውሮፓ ፓርላማ አባል
ሩሲያን ለማግለል የተቀየሱ የምዕራባውያን እቅዶች ሙሉ በሙሉ ከሽፈዋል - የሉክሰምበርግ የአውሮፓ ፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያን ለማግለል የተቀየሱ የምዕራባውያን እቅዶች ሙሉ በሙሉ ከሽፈዋል - የሉክሰምበርግ የአውሮፓ ፓርላማ አባል ፈርናንድ ካርትሃይሰር ከ #SPIEF 2026 ጎን ለጎን ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፤ "ይህንን እዚህ በሴንት ፒተርስበርግ ማየት ትችላላችሁ።... 07.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-07T08:26+0300
2026-06-07T08:26+0300
2026-06-07T09:48+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4253536_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_bf9f484d92cb839dd2f07f10e24d76d2.jpg
ሩሲያን ለማግለል የተቀየሱ የምዕራባውያን እቅዶች ሙሉ በሙሉ ከሽፈዋል - የሉክሰምበርግ የአውሮፓ ፓርላማ አባል ፈርናንድ ካርትሃይሰር ከ #SPIEF 2026 ጎን ለጎን ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፤ "ይህንን እዚህ በሴንት ፒተርስበርግ ማየት ትችላላችሁ። ዛሬ መላው ዓለም እዚህ ይገኛል" ብለዋል።ከመሣሪያ ሽያጭ ትርፍ የሚያጋብሱትን የወታደራዊ-ኢንዱስትሪ አካላት እንዲሁም አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ወደ ግልጽ ግጭት ለመሳብ የሚፈልጉትን ጨምሮ፤ የጦርነት አዋጅ የሚጎስሙ ወገኖች የጦርነት ስጋትን እንደሚጨምሩ አስጠንቅቀዋል። አክለውም የኔቶ ተዓማኒነት እንደተነነና አሜሪካውያን ለአውሮፓ ጀርባቸውን በመስጠት ፊታቸውን ወደ ፓስፊክ ውቅያኖስ እያዞሩ መሆኑን ጠቁመዋል። ይህም ለአውሮፓ ከሩሲያ ጋር ከመነጋገር ውጭ ሌላ አማራጭ እንደማይተው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያን ለማግለል የተቀየሱ የምዕራባውያን እቅዶች ሙሉ በሙሉ ከሽፈዋል - የሉክሰምበርግ የአውሮፓ ፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያን ለማግለል የተቀየሱ የምዕራባውያን እቅዶች ሙሉ በሙሉ ከሽፈዋል - የሉክሰምበርግ የአውሮፓ ፓርላማ አባል
2026-06-07T08:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/07/4253536_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bf9fc3299e26a1afc29b60c8132fd51e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያን ለማግለል የተቀየሱ የምዕራባውያን እቅዶች ሙሉ በሙሉ ከሽፈዋል - የሉክሰምበርግ የአውሮፓ ፓርላማ አባል
08:26 07.06.2026 (የተሻሻለ: 09:48 07.06.2026) ሩሲያን ለማግለል የተቀየሱ የምዕራባውያን እቅዶች ሙሉ በሙሉ ከሽፈዋል - የሉክሰምበርግ የአውሮፓ ፓርላማ አባል ፈርናንድ ካርትሃይሰር ከ #SPIEF 2026 ጎን ለጎን ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፤ "ይህንን እዚህ በሴንት ፒተርስበርግ ማየት ትችላላችሁ። ዛሬ መላው ዓለም እዚህ ይገኛል" ብለዋል።
ከመሣሪያ ሽያጭ ትርፍ የሚያጋብሱትን የወታደራዊ-ኢንዱስትሪ አካላት እንዲሁም አውሮፓን ከሩሲያ ጋር ወደ ግልጽ ግጭት ለመሳብ የሚፈልጉትን ጨምሮ፤ የጦርነት አዋጅ የሚጎስሙ ወገኖች የጦርነት ስጋትን እንደሚጨምሩ አስጠንቅቀዋል።
አክለውም የኔቶ ተዓማኒነት እንደተነነና አሜሪካውያን ለአውሮፓ ጀርባቸውን በመስጠት ፊታቸውን ወደ ፓስፊክ ውቅያኖስ እያዞሩ መሆኑን ጠቁመዋል። ይህም ለአውሮፓ ከሩሲያ ጋር ከመነጋገር ውጭ ሌላ አማራጭ እንደማይተው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X