የልጅ ቀለብ ላለመክፈል በድፎ ዳቦ መጋገሪያ የሸክላ ምድጃ ውስጥ የተደበቀው ኡዝቤክ

ሰብስክራይብ

#viral | የልጅ ቀለብ ላለመክፈል በድፎ ዳቦ መጋገሪያ የሸክላ ምድጃ ውስጥ የተደበቀው ኡዝቤክ

ይህ የኡዝቤኪስታን ዜጋ በተለመደው የክትትል ወቅት ለየት ባለ ቦታ ለመደበቅ ቢሞክርም ሳይሳካለት ተይዟል።

በዚህ ድርጊቱ ፍርድ ቤት በ15 ቀን እስራት ቀጥቶታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0