SPIEF2026 'ሰውን ማዕከል ያደረገ' ነው - የሴራሊዮን የፓርላማ አባል

ሰብስክራይብ
SPIEF2026 'ሰውን ማዕከል ያደረገ' ነው - የሴራሊዮን የፓርላማ አባል


"በጣም ተደንቄያለሁ። [...] እዚህ የመገኘታችን ዋና ዓላማ ትብብሩን ለማየት፣ የሁለትዮሽ ግንኙነቱን እውነተኛነት ለመታዘብ እና ለወደፊት ምን እንደታሰበ ለመገንዘብ ነው" ሲሉ ማቲው ሳህር ኒዩማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።


የሳዑዲ አረቢያ የኢነርጂ ሚኒስትር እና የአሜሪካ የንግድ ተወካዮች ግንኙነት፤ የግል ዘርፉን ንቁ ተሳትፎ እጅግ ያጎላ ነበር ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።

ፕሬዚዳንት ፑቲን በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ የሰጧቸው መልሶች "በጣም ግልፅ እና ቀጥተኛ" ነበሩ ሲሉም ኒዩማ የታዘቡትን አካፍለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0