የአሜሪካ የነዳጅ እና የጋዝ ኩባንያዎች የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዋና ተጠቃሚዎች ናቸው - የሩሲያው ሮስኔፍት ዋና ሥራ አስፈፃሚ

© telegram sputnik_ethiopiaየአሜሪካ የነዳጅ እና የጋዝ ኩባንያዎች የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዋና ተጠቃሚዎች ናቸው - የሩሲያው ሮስኔፍት ዋና ሥራ አስፈፃሚ
የአሜሪካ የነዳጅ እና የጋዝ ኩባንያዎች የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዋና ተጠቃሚዎች ናቸው - የሩሲያው ሮስኔፍት ዋና ሥራ አስፈፃሚ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.06.2026
ሰብስክራይብ
የአሜሪካ የነዳጅ እና የጋዝ ኩባንያዎች የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዋና ተጠቃሚዎች ናቸው - የሩሲያው ሮስኔፍት ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ገደብ ለዓለም አቀፍ የሎጂስቲክ ዘርፍ አደገኛ ምሳሌ ቢፈጥርም፤ የአሜሪካ የሃይድሮካርቦን አምራቾች ግን በኤክስፖርት ሪከርድ እየሰበሩበት እንደሆነ የሩሲያ ግዙፍ የነዳጅ ኩባንያ ሮስኔፍት ኃላፊ ኢጎር ሴቺን በ #SPIEF2026 አስጠንቅቀዋል።

በሴቺን የተነሱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፦

የአሜሪካ የኤክስፖርት ሪከርድ፦ የአሜሪካ ኩባንያዎች ከወድድር ውጪ የሆኑ ጥቅሞችን በማግኘታቸው በከፍተኛ ዋጋ እያቀረቡ ሁሉንም የኤክስፖርት ሪከርዶች እየሰበሩ ነው።

ዓለም አቀፍ ስልታዊ መተላለፊያ ቦታዎች ስጋት ተደቅኖባቸዋል፦ ሌሎች የሎጂስቲክስ ማዕከላት - ማላካ፣ ባብ ኤል ማንዴብ እና የጂብራልታር የባሕር ወሽመጥ፣ ኬፕ ኦፍ ጉድ ሆፕ፣ የዴንማርክ እና የቱርክ የባሕር ወሽመጦች እንዲሁም የሱዌዝ እና የፓናማ ቦዮች - አሁን አደጋ ላይ ሊወድቁ ይችላሉ።

የመተላለፊያው መዘጋት ያመጣው መዘዝ፦ በኢራን ላይ ያነጣጠሩ የአሜሪካ እርምጃዎች መላውን ዓለም የጎዱ፣ ለስልታዊ አደጋዎች ዝቅተኛ ግምት የሰጡና እና ሸማቹን ዋጋ ያስከፈሉ ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0