ብሪክስ 50% የሚሆነውን የዓለም ዕድገት መሸፈኑ ጅማሮ ነው - ባለሙያ
16:01 06.06.2026 (የተሻሻለ: 18:08 06.06.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ብሪክስ 50% የሚሆነውን የዓለም ዕድገት መሸፈኑ ጅማሮ ነው - ባለሙያ
"የአሜሪካ ዶላር ወይም ዩሮ ወይም እንደ ስዊፍት ያሉ አጋች አሠራሮች ሲተኩ፤ እውነተኛው የደቡባዊ ዓለም ፖለቲካዊ እና የኢኮኖሚ አቅም ሊንፀባረቅ ይችላል" ሲሉ ፖል ጎንቻሮፍ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"ብሪክስ እና አጋር ሀገራቱ፤ በአንጻራዊነት በአሜሪካ ወይም የአውሮፓ ኅብረት መመሪያ ረብ የለሽ ማኅበራዊ ሙከራዎችን መፈጸም ሳይጠበቅባቸው በማኅበራዊ፣ በፖለቲካዊ እና በኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ተጨባጭ እርምጃዎችን የመውሰድ ዝንባሌ አላቸው" ሲሉ አንጋፋው የፋይናንስ ተንታኝ አፅንዖት ሰጥተዋል።
ጎንቻሮፍ ይህን ያሉት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በስፒፍ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ባለፉት 5 ዓመታት የብሪክስ ሀገራት ዓለም አቀፍ የጂዲፒ ዕድገት ከቡድን 7 18% አንጻር 50% የሚሆነውን እንደሚሸፍን መግለጻቸውን ተከትሎ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X