https://amh.sputniknews.africa/20260606/4249135.html
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ተቋማት የጋራ ትብብር ስምምነት ላይ ደረሱ
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ተቋማት የጋራ ትብብር ስምምነት ላይ ደረሱ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ተቋማት የጋራ ትብብር ስምምነት ላይ ደረሱ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና የሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኢጎር ሹማኮቭ ተፈራርመዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት በመሠረተ ልማት... 06.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-06T11:57+0300
2026-06-06T11:57+0300
2026-06-06T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/06/4248982_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_cba6baae0b203e098b34177de4aee36d.jpg
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ተቋማት የጋራ ትብብር ስምምነት ላይ ደረሱ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና የሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኢጎር ሹማኮቭ ተፈራርመዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት በመሠረተ ልማት ግንባታ፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በጥናትና ምርምር፣ በአቅም ግንባታ እንዲሁም የትንበያ አቅምን ለማሳደግ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/06/4248982_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_5ee0cc2f1b1d725aec8fba3a205856c0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ተቋማት የጋራ ትብብር ስምምነት ላይ ደረሱ
11:57 06.06.2026 (የተሻሻለ: 12:04 06.06.2026) የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ተቋማት የጋራ ትብብር ስምምነት ላይ ደረሱ
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና የሩሲያ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኢጎር ሹማኮቭ ተፈራርመዋል፡፡
ሁለቱ ተቋማት በመሠረተ ልማት ግንባታ፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በጥናትና ምርምር፣ በአቅም ግንባታ እንዲሁም የትንበያ አቅምን ለማሳደግ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X