- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የሆርሙዝ ወሽመጥ ቀውስ እና የአፍሪካ ስትራቴጂካዊ ስጋት

ሰብስክራይብ
የሆርሙዝ ወሽመጥ ቀውስ እና የአፍሪካ ስትራቴጂካዊ ስጋት

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰቱ የጂኦፖለቲካ ውጥረቶች ለአኅጉሪቱ ዕድገት ቀጥተኛ አደጋ መሆናቸውን፣ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ መካሄድ በጀመረው 52ኛው የሕብረቱ የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ አስታውቀዋል።

የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት የኅጉሪቱ ስትራቴጂካዊ ስጋት ሆነ ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የሰጡትን ማብራሪያ ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0