ሴንት ፒተርስበርግ ዓለምአቀፍ የአኮኖሚ ፎረም ፦ ለአፍሪካ ምን አማራጮችን ይዞ ይመጣል?

ሰብስክራይብ

#DrumofChanges |ሴንት ፒተርስበርግ ዓለምአቀፍ የአኮኖሚ ፎረም ፦ ለአፍሪካ ምን አማራጮችን ይዞ ይመጣል?

"አፍሪካ ከዚህ ጉባኤ ትጠቀማለች [...] አሜሪካ በኢራን፣ በሩሲያ እና በሌሎች ሀገራት ላይ የጣለቻቸው ማዕቀቦ ምዕራባውያኑ በፋይናንስ አስተዳደር ረገድ እምነት የሚጣልባቸው አጋሮች ሊሆኑ እንደማይችሉ እያሳየ ጉዳይ ነው። በዚህም ምክንያት ሀገራት የዕዳ ቀውስን ለመፍታት ጨምሮ ለራሳቸው የሚበጀ የተሻለ ጎዳናነ መሻት ይኖርባቸዋል [...] ጉባኤው ከዚህ አንፃር ፋየዳው የጎላ ነው" ሲሉ የፖሊሲ አማካሪ እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ቀዳሚው ጉዳይ እ.ኤ.አ. ከ ሰኔ 03 እስከ 06 ፣ 2026 በሩሲያዋ ሴንት ፒተርስበርግ እየተካሄደ ባለው ዓለማቀፍ ኢኮኖሚ ጉባኤ ላይ ያተኩራል፡፡ ጉባኤው ''ለአፍሪካስ ምን አማራጮችን ይዞ ይመጣል?'' ስንል እንጠይቃለን። በጉዳዩ ላይ የፖሊሲ አማካሪ እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያውን ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) አነጋግረናል። በሁልተኛው ጉዳያችን የታንዛንያ ፕሬዝደንት ሳሚያ ሱሉሁ የሩሲያ ጉብኝት አንድምታዎች እንዳሰሳለን ፣ ታንዛንያውያን የምጣኔ ሀብት እና የዓለም አቅፍ ፖለቲካ ተንታኞችንም አነጋገርናል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ

በድረ ገጻችን

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezerAfripods – SpotifyPocket CastsPodcast AddictCastBox

#SputnikRadio

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0