https://amh.sputniknews.africa/20260604/4230169.html
የሀብት ሽሚያን ለመግታት ባለብዝሃ ዋልታ ዓለም መኖሩ አስፈላጊ ነው - የሕንድ ባለሥልጣን
የሀብት ሽሚያን ለመግታት ባለብዝሃ ዋልታ ዓለም መኖሩ አስፈላጊ ነው - የሕንድ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
የሀብት ሽሚያን ለመግታት ባለብዝሃ ዋልታ ዓለም መኖሩ አስፈላጊ ነው - የሕንድ ባለሥልጣንየሕንድ ፓርላማ አባል ሱጂት ኩማር፣ “ጥቂት የአውሮፓ አገራት ወደ 85 በመቶ የሚጠጋው የዓለም ሕዝብ ምን ማድረግ እንዳለበት ያዛሉ” ሲሉ በሩሲያው የቫልዳይ ውይይት... 04.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-04T18:54+0300
2026-06-04T18:54+0300
2026-06-04T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/04/4230016_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_82030b6c865b678fcb060b25d661d883.jpg
የሀብት ሽሚያን ለመግታት ባለብዝሃ ዋልታ ዓለም መኖሩ አስፈላጊ ነው - የሕንድ ባለሥልጣንየሕንድ ፓርላማ አባል ሱጂት ኩማር፣ “ጥቂት የአውሮፓ አገራት ወደ 85 በመቶ የሚጠጋው የዓለም ሕዝብ ምን ማድረግ እንዳለበት ያዛሉ” ሲሉ በሩሲያው የቫልዳይ ውይይት ክበብ በተዘጋጀው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (#SPIEF2026) የውይይት መድረክ ላይ ተናግረዋል። ዋናው ተግባር ሕንድ እና አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት እና በዋና ዋና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ውክልና የሚያገኙበት ፍትሐዊ የዓለም ሥርዓት መገንባት መሆን እንዳለበት አክለው ገልጸዋል።“ስለ ብዝሃ ዋልታ ዓለም ወደሚደረገው ውይይት የመጣንበት ምክንያትም ለዚህ ነው” ብለዋል።ቪዲዮ፦ ሮስኮንግሬስበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሀብት ሽሚያን ለመግታት ባለብዝሃ ዋልታ ዓለም መኖሩ አስፈላጊ ነው - የሕንድ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
የሀብት ሽሚያን ለመግታት ባለብዝሃ ዋልታ ዓለም መኖሩ አስፈላጊ ነው - የሕንድ ባለሥልጣን
2026-06-04T18:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/04/4230016_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_f49582e034e132420d458afbe8b52a78.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሀብት ሽሚያን ለመግታት ባለብዝሃ ዋልታ ዓለም መኖሩ አስፈላጊ ነው - የሕንድ ባለሥልጣን
18:54 04.06.2026 (የተሻሻለ: 19:04 04.06.2026) የሀብት ሽሚያን ለመግታት ባለብዝሃ ዋልታ ዓለም መኖሩ አስፈላጊ ነው - የሕንድ ባለሥልጣን
የሕንድ ፓርላማ አባል ሱጂት ኩማር፣ “ጥቂት የአውሮፓ አገራት ወደ 85 በመቶ የሚጠጋው የዓለም ሕዝብ ምን ማድረግ እንዳለበት ያዛሉ” ሲሉ በሩሲያው የቫልዳይ ውይይት ክበብ በተዘጋጀው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (#SPIEF2026) የውይይት መድረክ ላይ ተናግረዋል።
ዋናው ተግባር ሕንድ እና አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት እና በዋና ዋና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ውክልና የሚያገኙበት ፍትሐዊ የዓለም ሥርዓት መገንባት መሆን እንዳለበት አክለው ገልጸዋል።
“ስለ ብዝሃ ዋልታ ዓለም ወደሚደረገው ውይይት የመጣንበት ምክንያትም ለዚህ ነው” ብለዋል።
ቪዲዮ፦ ሮስኮንግሬስ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X