ኢትዮጵያ ከአራት አገራታ ጋር የተፈራረመቻቸውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጆች አፀደቀች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ከአራት አገራታ ጋር የተፈራረመቻቸውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጆች አፀደቀች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ከሚከተሉት አገራት ጋር የተፈፀሙ ስምምነቶቹን በሙሉ ድምፅ ማጽደቁን አስታውቋል፡፡

ሴራሊዮን፣

አንጎላ፣

ኢስዋቲኒ እና

ባንግላዴሽ

ስምምነቶቹ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ፣ የንግድና ቱሪዝም ትስስርን ለማጠናከር እንዲሁም የአየር ትራንስፖርት መዳረሻዎችን ለማስፋት ከፍተኛ ፋይዳ እንዳላቸው ተገልጿል።

በተጨማሪም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚያስጠብቁና በዘርፉ በግንባር ቀደምትነት ያላትን ሚና የሚያሳድጉ መሆናቸው ምክር ቤቱ ጠቅሷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0