“ከሩሲያ ፌዴሬሽን ጋር ያለን ግንኙነት ጥንካሬ ሰጥቶናል” – የዚምባብዌው ሚኒስትር

ሰብስክራይብ
“ከሩሲያ ፌዴሬሽን ጋር ያለን ግንኙነት ጥንካሬ ሰጥቶናል” – የዚምባብዌው ሚኒስትር


“በተለይ ማዕቀቦች በተጣሉብን ወቅት ለመከላከያችን በሩሲያ ፌዴሬሽን ላይ እንተማመናለን (እንመካለን)” ሲሉ የኢነርጂ እና የኃይል ልማት ሚኒስትሩ ጁላይ ሞዮ ከሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም #SPIEF2026 ጎን ለጎንላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡


ዚምባብዌ ከሩሲያ ጋር ያላት ግንኙነት ማዕቀቦችን ለመቋቋም እንዴት እንደረዳት እና ዚምባብዌ ከዚህ ተሞክሮ ምን እንደተማረች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0