https://amh.sputniknews.africa/20260603/4218192.html
የወይን ጠጅ ገነት፦ አብበው የፈኩት ጃካራንዳዎች የቻይናን ሐይቅ ወደ አስደናቂ የቀለም ትርኢት ቀየሩት
የወይን ጠጅ ገነት፦ አብበው የፈኩት ጃካራንዳዎች የቻይናን ሐይቅ ወደ አስደናቂ የቀለም ትርኢት ቀየሩት
Sputnik አፍሪካ
#Viral | የወይን ጠጅ ገነት፦ አብበው የፈኩት ጃካራንዳዎች የቻይናን ሐይቅ ወደ አስደናቂ የቀለም ትርኢት ቀየሩትበዪሊያንግ ካውንቲ የሚገኘው ጂንሲው ሐይቅ ፣ አብበው የፈኩት የጃካራንዳ ዛፎች የሐይቁን ዳርቻ በደማቅ እና በለስላሳ ወይን ጠጅ ቀለማት... 03.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-03T17:14+0300
2026-06-03T17:14+0300
2026-06-03T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/03/4218039_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_57dda317d9ce657d446d742ad0f7f23c.jpg
#Viral | የወይን ጠጅ ገነት፦ አብበው የፈኩት ጃካራንዳዎች የቻይናን ሐይቅ ወደ አስደናቂ የቀለም ትርኢት ቀየሩትበዪሊያንግ ካውንቲ የሚገኘው ጂንሲው ሐይቅ ፣ አብበው የፈኩት የጃካራንዳ ዛፎች የሐይቁን ዳርቻ በደማቅ እና በለስላሳ ወይን ጠጅ ቀለማት ሲያሸበርቁት ወደ ማራኪ ወይን ጠጅ ምድርነት ተቀይሯል።እነዚህ ዛፎች እ.አ.አ በ1980ዎቹ ከደቡብ አሜሪካ ወደ አገሪቱ ከገቡ ጀምሮ ከአካባቢው ጋር በሚያስደንቅ ሁኔታ የተላመዱ ሲሆን፤ ጎብኚዎች ተፈጥሮ የቸረችውን እጅግ አስደናቂ የአበባ ትርኢት እያዩ የሚዝናኑበት ሰላማዊና ምትሃታዊ ስፍራን ፈጥረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የወይን ጠጅ ገነት፦ አብበው የፈኩት ጃካራንዳዎች የቻይናን ሐይቅ ወደ አስደናቂ የቀለም ትርኢት ቀየሩት
Sputnik አፍሪካ
የወይን ጠጅ ገነት፦ አብበው የፈኩት ጃካራንዳዎች የቻይናን ሐይቅ ወደ አስደናቂ የቀለም ትርኢት ቀየሩት
2026-06-03T17:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/03/4218039_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bc628fce905c55e6f14b20e327677668.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የወይን ጠጅ ገነት፦ አብበው የፈኩት ጃካራንዳዎች የቻይናን ሐይቅ ወደ አስደናቂ የቀለም ትርኢት ቀየሩት
17:14 03.06.2026 (የተሻሻለ: 17:24 03.06.2026) #Viral | የወይን ጠጅ ገነት፦ አብበው የፈኩት ጃካራንዳዎች የቻይናን ሐይቅ ወደ አስደናቂ የቀለም ትርኢት ቀየሩት
በዪሊያንግ ካውንቲ የሚገኘው ጂንሲው ሐይቅ ፣ አብበው የፈኩት የጃካራንዳ ዛፎች የሐይቁን ዳርቻ በደማቅ እና በለስላሳ ወይን ጠጅ ቀለማት ሲያሸበርቁት ወደ ማራኪ ወይን ጠጅ ምድርነት ተቀይሯል።
እነዚህ ዛፎች እ.አ.አ በ1980ዎቹ ከደቡብ አሜሪካ ወደ አገሪቱ ከገቡ ጀምሮ ከአካባቢው ጋር በሚያስደንቅ ሁኔታ የተላመዱ ሲሆን፤ ጎብኚዎች ተፈጥሮ የቸረችውን እጅግ አስደናቂ የአበባ ትርኢት እያዩ የሚዝናኑበት ሰላማዊና ምትሃታዊ ስፍራን ፈጥረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X