https://amh.sputniknews.africa/20260603/4215692.html
ታሪካዊና ባህላዊ ትስስር፦ ውኃ የአፍሮ-ዲያስፖራ የጋራ ቅርስ
ታሪካዊና ባህላዊ ትስስር፦ ውኃ የአፍሮ-ዲያስፖራ የጋራ ቅርስ
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ "የሰማያዊ ኢኮኖሚዎችን ማስተሳሰር፦ አፍሪካን እና አፍሮ-ዲያስፖራን በውኃ ማገናኘት" በሚል ዋና ርዕስ ዙሪያ የውቅያኖስ ሳይንቲስት እና የብዝሃ ህይወት ጥበቃ ባዮሎጂስት ከሆኑት ከኪዳን ኒኪታ ጋር ሰፊ ውይይት... 03.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-03T16:11+0300
2026-06-03T16:11+0300
2026-06-03T16:11+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/03/4215097_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_ffb82a3925291a897271a161bf954355.png
ታሪካዊና ባህላዊ ትስስር፦ ውኃ የአፍሮ-ዲያስፖራ የጋራ ቅርስ
Sputnik አፍሪካ
"ውኃ ለአፍሪካ እና ለአፍሮ-ዲያስፖራው ከቀላል የተፈጥሮ ሃብትነት ባለፈ፣ አህጉራትንና ትውልዶችን የሚያገናኝ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ድልድይ ነው። ሳይንስን ከባህል፣ ቴክኖሎጂን ከአካባቢያዊ እውቀት ጋር በማጣመር የአየር ንብረት መረጃ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ እና በግሎባል ሳውዝ አገራት መካከል ጠንካራ ትብብር መፍጠር ይኖርብናል፡፡" ሲሉ የኢትዮጵያ ኦሽን ኢንስቲትዩት ተባባሪ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ኪዳን ኒኪታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛውየራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ "የሰማያዊ ኢኮኖሚዎችን ማስተሳሰር፦ አፍሪካን እና አፍሮ-ዲያስፖራን በውኃ ማገናኘት" በሚል ዋና ርዕስ ዙሪያ የውቅያኖስ ሳይንቲስት እና የብዝሃ ህይወት ጥበቃ ባዮሎጂስት ከሆኑት ከኪዳን ኒኪታ ጋር ሰፊ ውይይት ያደረግን ሲሆን፤ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የአካባቢ ጥበቃ አስተዳደር እና ዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን በድጋሚ በባረቁበት በዚህ ወቅት፣ ያልተማከሉ የሳይንስ ግኝቶች፣ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪዎች "Lab in a Bag" እና የደቡብ-ደቡብ ትብብር ምን ያህል ለውጥ እያመጡ እንደሆነ እንቃኛለን። በሌላ በኩል ደግሞ፣ የሰማያዊ ፣ የአረንጓዴ እና የፈጠራ/የካሮት ኢኮኖሚዎች ትስስር ለአፍሪካ ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ እና ለአካባቢ መላመድ ያለውን ወሳኝ ሚና በዝርዝር ዳሰናል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ "የሰማያዊ ኢኮኖሚዎችን ማስተሳሰር፦ አፍሪካን እና አፍሮ-ዲያስፖራን በውኃ ማገናኘት" በሚል ዋና ርዕስ ዙሪያ የውቅያኖስ ሳይንቲስት እና የብዝሃ ህይወት ጥበቃ ባዮሎጂስት ከሆኑት ከኪዳን ኒኪታ ጋር ሰፊ ውይይት ያደረግን ሲሆን፤ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የአካባቢ ጥበቃ አስተዳደር እና ዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን በድጋሚ በባረቁበት በዚህ ወቅት፣ ያልተማከሉ የሳይንስ ግኝቶች፣ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪዎች "Lab in a Bag" እና የደቡብ-ደቡብ ትብብር ምን ያህል ለውጥ እያመጡ እንደሆነ እንቃኛለን። በሌላ በኩል ደግሞ፣ የሰማያዊ ፣ የአረንጓዴ እና የፈጠራ/የካሮት ኢኮኖሚዎች ትስስር ለአፍሪካ ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ እና ለአካባቢ መላመድ ያለውን ወሳኝ ሚና በዝርዝር ዳሰናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን መረጃ ያድምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/03/4215097_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_160cdde7e58ea01db07475d951efc62a.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ታሪካዊና ባህላዊ ትስስር፦ ውኃ የአፍሮ-ዲያስፖራ የጋራ ቅርስ
"ውኃ ለአፍሪካ እና ለአፍሮ-ዲያስፖራው ከቀላል የተፈጥሮ ሃብትነት ባለፈ፣ አህጉራትንና ትውልዶችን የሚያገናኝ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ድልድይ ነው። ሳይንስን ከባህል፣ ቴክኖሎጂን ከአካባቢያዊ እውቀት ጋር በማጣመር የአየር ንብረት መረጃ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ እና በግሎባል ሳውዝ አገራት መካከል ጠንካራ ትብብር መፍጠር ይኖርብናል፡፡" ሲሉ የኢትዮጵያ ኦሽን ኢንስቲትዩት ተባባሪ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ኪዳን ኒኪታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ "የሰማያዊ ኢኮኖሚዎችን ማስተሳሰር፦ አፍሪካን እና አፍሮ-ዲያስፖራን በውኃ ማገናኘት" በሚል ዋና ርዕስ ዙሪያ
የውቅያኖስ ሳይንቲስት እና የብዝሃ ህይወት ጥበቃ ባዮሎጂስት ከሆኑት ከኪዳን ኒኪታ ጋር ሰፊ ውይይት ያደረግን ሲሆን፤ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የአካባቢ ጥበቃ አስተዳደር እና ዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን በድጋሚ በባረቁበት በዚህ ወቅት፣ ያልተማከሉ የሳይንስ ግኝቶች፣ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪዎች "Lab in a Bag" እና የደቡብ-ደቡብ ትብብር ምን ያህል ለውጥ እያመጡ እንደሆነ እንቃኛለን። በሌላ በኩል ደግሞ፣ የሰማያዊ ፣ የአረንጓዴ እና የፈጠራ/የካሮት ኢኮኖሚዎች ትስስር ለአፍሪካ ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ እና ለአካባቢ መላመድ ያለውን ወሳኝ ሚና በዝርዝር ዳሰናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን መረጃ ያድምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox