የ2026 የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ነገ ረቡዕ ግንቦት 26 ይከፈታል
19:56 02.06.2026 (የተሻሻለ: 20:14 02.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የ2026 የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ነገ ረቡዕ ግንቦት 26 ይከፈታል
“ተግባራዊ ውይይት፦ የአስተማማኝ መጻኢ ዕድል መንገድ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ፎረም “አዲሱ የዓለም አቀፍ ልማት ሞዴል” ዐቢይ ማጠንጠኛ እንደሚሆን ይጠበቃል።
የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ያለፈው ዓመት ስኬት፦
ተሳትፎ፦ ከ144 አገራት የተውጣጡ ልዑካን ተሳትፈውበታል፡፡ የመንግሥታትና የቢዝነስ መሪዎች እንዲሁም ባለሙያዎች ተገኝተዋል።
ውሎች፦ 80 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት 1,060 ስምምነቶች ተፈርመዋል።
የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢዎች በስፍራው ይገኛሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት እናደርሳችኋለን። ይከታተሉን!
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X