https://amh.sputniknews.africa/20260602/4206705.html
በኬንያ የሚገነባው የአሜሪካ የኢቦላ ማዕከል ጠቀሜታዎችን እና አደጋዎችን ሊያመጣ ይችላል - ባለሙያ
በኬንያ የሚገነባው የአሜሪካ የኢቦላ ማዕከል ጠቀሜታዎችን እና አደጋዎችን ሊያመጣ ይችላል - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ የሚገነባው የአሜሪካ የኢቦላ ማዕከል ጠቀሜታዎችን እና አደጋዎችን ሊያመጣ ይችላል - ባለሙያየኬንያ የቆዳ ሕክምና ባለሙያ እና የዓለም አቀፍ ጤና ጉዳዮች ታዛቢ የሆኑት ዶ/ር ዩኑስ አሙር ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፤ ይህ ዕቅድ ለኬንያ... 02.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-02T19:24+0300
2026-06-02T19:24+0300
2026-06-02T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4206552_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_0c858ea77dcffec70d8b58cea3adbd5e.jpg
በኬንያ የሚገነባው የአሜሪካ የኢቦላ ማዕከል ጠቀሜታዎችን እና አደጋዎችን ሊያመጣ ይችላል - ባለሙያየኬንያ የቆዳ ሕክምና ባለሙያ እና የዓለም አቀፍ ጤና ጉዳዮች ታዛቢ የሆኑት ዶ/ር ዩኑስ አሙር ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፤ ይህ ዕቅድ ለኬንያ ሊያስገኝ ከሚችላቸው ዋና ዋና ጥቅሞች አንዱ ስለ ኢቦላ እና መሰል በሽታዎች በሚሰሩ ሳይንሳዊ ፕሮግራሞች ላይ ተጠቃሚ መሆን መቻሏ ነው። ይሁን እንጂ ወረርሽኙን የመቆጣጠሩ ሥራ ከከሸፈፈ፣ ኢቦላ ወደ ማኅበረሰቡ እና ወደ ጎረቤት አገራት ሊሰራጭ እንደሚችልና ይህም ኬንያን ከበሽታው ጋር በተያያዘ መጥፎ ስም እንዲለጠፍባት (እንዲያስገልላት) ሊያደርግ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኬንያ የሚገነባው የአሜሪካ የኢቦላ ማዕከል ጠቀሜታዎችን እና አደጋዎችን ሊያመጣ ይችላል - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ የሚገነባው የአሜሪካ የኢቦላ ማዕከል ጠቀሜታዎችን እና አደጋዎችን ሊያመጣ ይችላል - ባለሙያ
2026-06-02T19:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4206552_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c98d5c9f79643ea8e85ce4fcf8f35602.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኬንያ የሚገነባው የአሜሪካ የኢቦላ ማዕከል ጠቀሜታዎችን እና አደጋዎችን ሊያመጣ ይችላል - ባለሙያ
19:24 02.06.2026 (የተሻሻለ: 19:34 02.06.2026) በኬንያ የሚገነባው የአሜሪካ የኢቦላ ማዕከል ጠቀሜታዎችን እና አደጋዎችን ሊያመጣ ይችላል - ባለሙያ
የኬንያ የቆዳ ሕክምና ባለሙያ እና የዓለም አቀፍ ጤና ጉዳዮች ታዛቢ የሆኑት ዶ/ር ዩኑስ አሙር ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፤ ይህ ዕቅድ ለኬንያ ሊያስገኝ ከሚችላቸው ዋና ዋና ጥቅሞች አንዱ ስለ ኢቦላ እና መሰል በሽታዎች በሚሰሩ ሳይንሳዊ ፕሮግራሞች ላይ ተጠቃሚ መሆን መቻሏ ነው።
ይሁን እንጂ ወረርሽኙን የመቆጣጠሩ ሥራ ከከሸፈፈ፣ ኢቦላ ወደ ማኅበረሰቡ እና ወደ ጎረቤት አገራት ሊሰራጭ እንደሚችልና ይህም ኬንያን ከበሽታው ጋር በተያያዘ መጥፎ ስም እንዲለጠፍባት (እንዲያስገልላት) ሊያደርግ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X