የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፦ "ነገሮች በሚመች መልኩ ተደራሽ ነበሩ" - መራጮች

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፦ "ነገሮች በሚመች መልኩ ተደራሽ ነበሩ" - መራጮች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንደገለጸው፣ በምርጫው ከ40 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ድምፅ ሰጥተዋል፡፡

በአዲስ አበባ በተለያዩ የምርጫ ወረዳዎች ዘጋቢዎቹን ያሰማራው ስፑትኒክ አፍሪካ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምፃቸውን የሰጡ መራጮችን አስተያየቶች ሰብስቧል፡፡

 

ሐሳባቸውን ያጋሩን መራጮች፣ ከዚህ ቀደም ከተሳተፉባቸው ምርጫዎች አንጻር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ተሻሽሏል ያሏቸውን ነገሮች የጠቀሱበት ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0