https://amh.sputniknews.africa/20260602/4206040.html
ታንዛኒያ በፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን ታሪካዊ ጉብኝት ከሩሲያ ጋር በትምህርት፣ በሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈራረም ተዘጋጅታለች
ታንዛኒያ በፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን ታሪካዊ ጉብኝት ከሩሲያ ጋር በትምህርት፣ በሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈራረም ተዘጋጅታለች
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ በፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን ታሪካዊ ጉብኝት ከሩሲያ ጋር በትምህርት፣ በሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈራረም ተዘጋጅታለች ከሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን የሚፈረሙት... 02.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-02T18:58+0300
2026-06-02T18:58+0300
2026-06-02T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4205887_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_272a994a03821cabbfa1c97c1fa7d66e.jpg
ታንዛኒያ በፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን ታሪካዊ ጉብኝት ከሩሲያ ጋር በትምህርት፣ በሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈራረም ተዘጋጅታለች ከሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን የሚፈረሙት እነዚህ የሁለትዮሽ ስምምነቶች፣ በኢንቨስትመንት እና በጋራ የቴክኖሎጂ ተነሳሽነቶች ላይም የሚያተኩሩ መሆኑን የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን በፎረሙ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የሚያደርጉትን ንግግር የአገራቸውን የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ ለማስተዋወቅ የሚጠቀሙበት ሲሆን፤ በተለይም በማዕድን፣ በቱሪዝም እና በንግድ ምኅዳር ማሻሻያዎች ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉ ተገልጿል። በተጨማሪም ፕሬዝዳንቷ ላሳዩት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እና አመራር እውቅና ለመስጠት፣ ከሩሲያ የሕዝቦች ወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንደሚበረከትላቸው ታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4205887_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_45502194ff0c010af6229510f8963aed.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታንዛኒያ በፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን ታሪካዊ ጉብኝት ከሩሲያ ጋር በትምህርት፣ በሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈራረም ተዘጋጅታለች
18:58 02.06.2026 (የተሻሻለ: 19:04 02.06.2026) ታንዛኒያ በፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን ታሪካዊ ጉብኝት ከሩሲያ ጋር በትምህርት፣ በሳይንስ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈራረም ተዘጋጅታለች
ከሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን የሚፈረሙት እነዚህ የሁለትዮሽ ስምምነቶች፣ በኢንቨስትመንት እና በጋራ የቴክኖሎጂ ተነሳሽነቶች ላይም የሚያተኩሩ መሆኑን የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን በፎረሙ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የሚያደርጉትን ንግግር የአገራቸውን የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ ለማስተዋወቅ የሚጠቀሙበት ሲሆን፤ በተለይም በማዕድን፣ በቱሪዝም እና በንግድ ምኅዳር ማሻሻያዎች ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉ ተገልጿል።
በተጨማሪም ፕሬዝዳንቷ ላሳዩት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እና አመራር እውቅና ለመስጠት፣ ከሩሲያ የሕዝቦች ወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንደሚበረከትላቸው ታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X