https://amh.sputniknews.africa/20260602/4205385.html
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ያለውን ወታደራዊ ትብብር እንዴት እንደቀየረው የማሊው ባለሙያ ዕይታቸውን አጋርተዋል
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ያለውን ወታደራዊ ትብብር እንዴት እንደቀየረው የማሊው ባለሙያ ዕይታቸውን አጋርተዋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ያለውን ወታደራዊ ትብብር እንዴት እንደቀየረው የማሊው ባለሙያ ዕይታቸውን አጋርተዋል የማሊ ጦር በራሱ ግዛት ላይ ወታደሮችን ለማሰማራት ከፈረንሳይ ፈቃድ ማግኘት ከነበረበት ካለፈው ዘመን በተለየ መልኩ፤ የሩሲያ አፍሪካ... 02.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-02T18:04+0300
2026-06-02T18:04+0300
2026-06-02T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4205232_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_999983aa9567dae84fd7609bcc12273d.jpg
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ያለውን ወታደራዊ ትብብር እንዴት እንደቀየረው የማሊው ባለሙያ ዕይታቸውን አጋርተዋል የማሊ ጦር በራሱ ግዛት ላይ ወታደሮችን ለማሰማራት ከፈረንሳይ ፈቃድ ማግኘት ከነበረበት ካለፈው ዘመን በተለየ መልኩ፤ የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የበለጠ ቀጥተኛ እና የአገርን ሉዓላዊነት የሚያከብር ትብብር እያቀረበ ይገኛል ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ አብዱላዬ ዲያሎ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“ይህ ከሩሲያ ጋር ያለው ትብብር እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ፣ በርካታ የአፍሪካ አገራት ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ አጋርነት ለመመሥረት እንዲፈልጉ አድርጓቸዋል” ሲሉ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ያለውን ወታደራዊ ትብብር እንዴት እንደቀየረው የማሊው ባለሙያ ዕይታቸውን አጋርተዋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ያለውን ወታደራዊ ትብብር እንዴት እንደቀየረው የማሊው ባለሙያ ዕይታቸውን አጋርተዋል
2026-06-02T18:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4205232_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ffd90fd650754e6e0236b1a39f7b20d7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ያለውን ወታደራዊ ትብብር እንዴት እንደቀየረው የማሊው ባለሙያ ዕይታቸውን አጋርተዋል
18:04 02.06.2026 (የተሻሻለ: 18:14 02.06.2026) የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ ያለውን ወታደራዊ ትብብር እንዴት እንደቀየረው የማሊው ባለሙያ ዕይታቸውን አጋርተዋል
የማሊ ጦር በራሱ ግዛት ላይ ወታደሮችን ለማሰማራት ከፈረንሳይ ፈቃድ ማግኘት ከነበረበት ካለፈው ዘመን በተለየ መልኩ፤ የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የበለጠ ቀጥተኛ እና የአገርን ሉዓላዊነት የሚያከብር ትብብር እያቀረበ ይገኛል ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ አብዱላዬ ዲያሎ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ይህ ከሩሲያ ጋር ያለው ትብብር እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ፣ በርካታ የአፍሪካ አገራት ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ አጋርነት ለመመሥረት እንዲፈልጉ አድርጓቸዋል” ሲሉ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X