ዘለንስኪ የዩክሬን ጦር ከሩሲያ ግዛቶች እንዲወጣ ትዕዛዝ ካስተላለፉ ልዩ የወታደራዊ ዘመቻው በ24 ሰዓታት ውስጥ ሊያበቃ ይችላል - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaዘለንስኪ የዩክሬን ጦር ከሩሲያ ግዛቶች እንዲወጣ ትዕዛዝ ካስተላለፉ ልዩ የወታደራዊ ዘመቻው በ24 ሰዓታት ውስጥ ሊያበቃ ይችላል - ክሬምሊን
ዘለንስኪ የዩክሬን ጦር ከሩሲያ ግዛቶች እንዲወጣ ትዕዛዝ ካስተላለፉ ልዩ የወታደራዊ ዘመቻው በ24 ሰዓታት ውስጥ ሊያበቃ ይችላል - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.06.2026
ሰብስክራይብ

ዘለንስኪ የዩክሬን ጦር ከሩሲያ ግዛቶች እንዲወጣ ትዕዛዝ ካስተላለፉ ልዩ የወታደራዊ ዘመቻው በ24 ሰዓታት ውስጥ ሊያበቃ ይችላል - ክሬምሊን

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ሌሎች መግለጫዎች፦

ኪዬቭ እውነተኛ ድርድሮችን እና ለሰላማዊ እልባት የሚረዱ ቁምነገር ያላቸው መፍትሔዎችን ውድቅ ማድረጓን ከቀጠለች፣ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ይቀጥላል፡፡

የኪዬቭ አገዛዝ በስታሮቤልስክ የሚገኘውን ኮሌጅ ሆን ብሎ ማውደሙ አስቀድሞ ተረጋግጧል፡፡

ኪዬቭ በሕፃናት ላይ ሰብአዊነት የጎደላቸው የሽብር ጥቃቶችን ሆን ብላ የምትፈጽም ከሆነ፣ ይህ የሚያሳየው ግጭቱ ፍጹም የተለየ መልክ መያዙን ነው፡፡

በስታሮቤልስክ የሚገኘው ኮሌጅ በምንም መልኩ ወታደራዊ ወይም ከፊል-ወታደራዊ ተቋም እንዳልነበር የኪየቭ አገዛዝ ጠንቅቆ ያውቅ ነበር፡፡

በዩክሬን ጉዳይ ላይ ያለው የሰላም ሂደት ተገትቷል፤ ነገር ግን ፑቲን እንደገለጹት ይህ ማለት ከአሜሪካ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለም ማለት አይደለም፡፡

ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ለሰላም ድርድር አሁንም ክፍት ነች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0