https://amh.sputniknews.africa/20260602/4203798.html
ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ‘የአሸባሪዎችን የመሰረግ ሙከራዎች ያከሽፋሉ’ - የማሊ ፓርላማ አባል
ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ‘የአሸባሪዎችን የመሰረግ ሙከራዎች ያከሽፋሉ’ - የማሊ ፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ‘የአሸባሪዎችን የመሰረግ ሙከራዎች ያከሽፋሉ’ - የማሊ ፓርላማ አባል የቡርኪና ፋሶ የደኅንነት ሚኒስትር ማሃማዱ ሳና በባማኮ ያደረጉት ጉብኝት፣ በድንበር ጥበቃ ዙሪያ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ሲሉ የማሊ ብሔራዊ... 02.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-02T15:55+0300
2026-06-02T15:55+0300
2026-06-02T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4203645_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_821ecdcb52b81f5e6712b45558f99e8c.jpg
ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ‘የአሸባሪዎችን የመሰረግ ሙከራዎች ያከሽፋሉ’ - የማሊ ፓርላማ አባል የቡርኪና ፋሶ የደኅንነት ሚኒስትር ማሃማዱ ሳና በባማኮ ያደረጉት ጉብኝት፣ በድንበር ጥበቃ ዙሪያ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ሲሉ የማሊ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት የመከላከያ እና ደኅንነት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ፉሴይኑ ዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፦“በአንዳንድ አካባቢዎች ድንበሮቻችን በብዛት ክፍት ናቸው። ባለፈው ሚያዝያ 17 ቀን በተፈጸሙት ጥቃቶች ወቅት፣ በርካታ አሸባሪዎች የደኅንነት ኃይሎችን ትኩረት ሳይስቡ ወደ ከተሞቻችን መግባት መቻላቸውን አይተናል። እነዚህ ትልቅ ትምህርት የተወሰደባቸው ክስተቶች ናቸው” ብለዋል።ℹ መረጃዎችን በጋራ መለዋወጥ የአሸባሪዎችን ማንነት እና መገለጫዎችን በቀላሉ ለመለየት እንደሚያግዝም ምክትል ሊቀመንበሩ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ‘የአሸባሪዎችን የመሰረግ ሙከራዎች ያከሽፋሉ’ - የማሊ ፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ‘የአሸባሪዎችን የመሰረግ ሙከራዎች ያከሽፋሉ’ - የማሊ ፓርላማ አባል
2026-06-02T15:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4203645_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_72823082e6ae654846d6fe8b43db04f8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ‘የአሸባሪዎችን የመሰረግ ሙከራዎች ያከሽፋሉ’ - የማሊ ፓርላማ አባል
15:55 02.06.2026 (የተሻሻለ: 16:04 02.06.2026) ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ‘የአሸባሪዎችን የመሰረግ ሙከራዎች ያከሽፋሉ’ - የማሊ ፓርላማ አባል
የቡርኪና ፋሶ የደኅንነት ሚኒስትር ማሃማዱ ሳና በባማኮ ያደረጉት ጉብኝት፣ በድንበር ጥበቃ ዙሪያ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ሲሉ የማሊ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት የመከላከያ እና ደኅንነት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ፉሴይኑ ዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፦
“በአንዳንድ አካባቢዎች ድንበሮቻችን በብዛት ክፍት ናቸው። ባለፈው ሚያዝያ 17 ቀን በተፈጸሙት ጥቃቶች ወቅት፣ በርካታ አሸባሪዎች የደኅንነት ኃይሎችን ትኩረት ሳይስቡ ወደ ከተሞቻችን መግባት መቻላቸውን አይተናል። እነዚህ ትልቅ ትምህርት የተወሰደባቸው ክስተቶች ናቸው” ብለዋል።
ℹ መረጃዎችን በጋራ መለዋወጥ የአሸባሪዎችን ማንነት እና መገለጫዎችን በቀላሉ ለመለየት እንደሚያግዝም ምክትል ሊቀመንበሩ አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X