https://amh.sputniknews.africa/20260602/4203574.html
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍረወይኒ ሀይሉ የዳይመንድ ሊግ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድርን አሸነፈች
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍረወይኒ ሀይሉ የዳይመንድ ሊግ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድርን አሸነፈች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍረወይኒ ሀይሉ የዳይመንድ ሊግ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድርን አሸነፈች አትሌቷ በሞሮኮ ራባት በተካሄደው ውድድር 3:58.25 በሆነ ደቂቃ በመግባት ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች።ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሐረገወይን ካላዩ 3:59.28... 02.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-02T14:39+0300
2026-06-02T14:39+0300
2026-06-02T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4203421_0:278:720:683_1920x0_80_0_0_0022050dfaeadf94c4932f7f62733fae.jpg
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍረወይኒ ሀይሉ የዳይመንድ ሊግ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድርን አሸነፈች አትሌቷ በሞሮኮ ራባት በተካሄደው ውድድር 3:58.25 በሆነ ደቂቃ በመግባት ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች።ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሐረገወይን ካላዩ 3:59.28 በማስመዝገብ በዚሁ ርቀት ሁለተኛ ደረጃን መያዝ ችላለች።በተመሳሳይ፣ በዳይመንድ ሊጉ የሴቶች የ800 ሜትር ውድድር ላይ የተሳተፈችው አትሌት ፅጌ ድጉማ 1:57:24 በሆነ ፈጣን ሰዓት ርቀቱን 2ኛ ሆና አጠናቃለች፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4203421_0:210:720:750_1920x0_80_0_0_22a80b41bd7eceb26a095310b7f5d7ee.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍረወይኒ ሀይሉ የዳይመንድ ሊግ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድርን አሸነፈች
14:39 02.06.2026 (የተሻሻለ: 14:44 02.06.2026) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍረወይኒ ሀይሉ የዳይመንድ ሊግ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድርን አሸነፈች
አትሌቷ በሞሮኮ ራባት በተካሄደው ውድድር 3:58.25 በሆነ ደቂቃ በመግባት ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች።
ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሐረገወይን ካላዩ 3:59.28 በማስመዝገብ በዚሁ ርቀት ሁለተኛ ደረጃን መያዝ ችላለች።
በተመሳሳይ፣ በዳይመንድ ሊጉ የሴቶች የ800 ሜትር ውድድር ላይ የተሳተፈችው አትሌት ፅጌ ድጉማ 1:57:24 በሆነ ፈጣን ሰዓት ርቀቱን 2ኛ ሆና አጠናቃለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X