https://amh.sputniknews.africa/20260602/4203360.html
ጂም ስፖርት መሥራት? ፤ ይልቅስ እንቅልፍ መተኛት!
ጂም ስፖርት መሥራት? ፤ ይልቅስ እንቅልፍ መተኛት!
Sputnik አፍሪካ
#viral | ጂም ስፖርት መሥራት? ፤ ይልቅስ እንቅልፍ መተኛት! ይህ ቻይናዊ ወጣት ወደ ጂም የሄደው ለአንድ ዓላማ ብቻ ነበር፤ አካሉን ለማሟሟቅ። ታዲያ ያሳካው ትክክለኛ ውጤት ምን ይመስላችኋል? የሰባት ሰዓታት ያህል ረጅም የዕንቅልፍ ግዜን ያለ... 02.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-02T14:24+0300
2026-06-02T14:24+0300
2026-06-02T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4203207_0:81:624:432_1920x0_80_0_0_f53e8aa3cbd490b314ae1dbb13b45fe2.jpg
#viral | ጂም ስፖርት መሥራት? ፤ ይልቅስ እንቅልፍ መተኛት! ይህ ቻይናዊ ወጣት ወደ ጂም የሄደው ለአንድ ዓላማ ብቻ ነበር፤ አካሉን ለማሟሟቅ። ታዲያ ያሳካው ትክክለኛ ውጤት ምን ይመስላችኋል? የሰባት ሰዓታት ያህል ረጅም የዕንቅልፍ ግዜን ያለ ቀስቃሽ አሳልፏል፡፡ የጂሙ ሠራተኞች እና አብረውት ስፖርት የሚሠሩት ሰዎች ምንም ድምፅ ሳያሰሙ በዙሪያው በመክበብ ከለላ ሆነውታል። ምክንያቱም እውነተኛ ጥንካሬ ማለት አንድ ሰው በሰላም እንዲተኛ መፍቀድ ነውና፡፡ “ያለ ድካም ፣ ስኬት የለም? የሚለው በፍጹም አያስማማኝም። ይልቁኑ ድምፅ ካልተሰማ፣ እንቅልፍ ይለመልማል፤ የሚለው ያስማማኛል።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጂም ስፖርት መሥራት? ፤ ይልቅስ እንቅልፍ መተኛት!
Sputnik አፍሪካ
ጂም ስፖርት መሥራት? ፤ ይልቅስ እንቅልፍ መተኛት!
2026-06-02T14:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4203207_0:22:624:490_1920x0_80_0_0_ad2cc49343b8cdec74af25430892c7d4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጂም ስፖርት መሥራት? ፤ ይልቅስ እንቅልፍ መተኛት!
14:24 02.06.2026 (የተሻሻለ: 14:34 02.06.2026) #viral | ጂም ስፖርት መሥራት? ፤ ይልቅስ እንቅልፍ መተኛት!
ይህ ቻይናዊ ወጣት ወደ ጂም የሄደው ለአንድ ዓላማ ብቻ ነበር፤ አካሉን ለማሟሟቅ። ታዲያ ያሳካው ትክክለኛ ውጤት ምን ይመስላችኋል? የሰባት ሰዓታት ያህል ረጅም የዕንቅልፍ ግዜን ያለ ቀስቃሽ አሳልፏል፡፡
የጂሙ ሠራተኞች እና አብረውት ስፖርት የሚሠሩት ሰዎች ምንም ድምፅ ሳያሰሙ በዙሪያው በመክበብ ከለላ ሆነውታል። ምክንያቱም እውነተኛ ጥንካሬ ማለት አንድ ሰው በሰላም እንዲተኛ መፍቀድ ነውና፡፡
“ያለ ድካም ፣ ስኬት የለም? የሚለው በፍጹም አያስማማኝም። ይልቁኑ ድምፅ ካልተሰማ፣ እንቅልፍ ይለመልማል፤ የሚለው ያስማማኛል።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X