https://amh.sputniknews.africa/20260601/4198974.html
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጠት ሂደት በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች ቆጠራ እንዲጀመር ወሰነ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጠት ሂደት በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች ቆጠራ እንዲጀመር ወሰነ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጠት ሂደት በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች ቆጠራ እንዲጀመር ወሰነ የተመዘገቡ መራጮች ድምፅ ሰጥተው ባጠናቀቁባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ላይ፤ የምርጫ አስፈጻሚዎች ሳይዘገዩ የድምፅ ቆጠራ ሂደቱን እንዲያከናውኑ ቦርዱ... 01.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-01T20:24+0300
2026-06-01T20:24+0300
2026-06-01T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4198821_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_548b83c094871f1f9c1f92f951233bd9.jpg
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጠት ሂደት በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች ቆጠራ እንዲጀመር ወሰነ የተመዘገቡ መራጮች ድምፅ ሰጥተው ባጠናቀቁባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ላይ፤ የምርጫ አስፈጻሚዎች ሳይዘገዩ የድምፅ ቆጠራ ሂደቱን እንዲያከናውኑ ቦርዱ በጥብቅ አሳስቧል።በአንፃሩ ቦርዱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ምርጫው ይበልጥ ነፃና ፍትሐዊ እንዲሆን ለማስቻል፤ የድምፅ መስጫ ሂደቱ ባልተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ላይ የድምፅ መስጫ ሰዓቱ እስከ ዛሬ እኩለ ሌሊት ድረስ እንዲራዘም መወሰኑ ይታወቃል። በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረቦች የተቀረጸ ቪዲዮ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጠት ሂደት በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች ቆጠራ እንዲጀመር ወሰነ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጠት ሂደት በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች ቆጠራ እንዲጀመር ወሰነ
2026-06-01T20:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4198821_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3c4fbdaacc386e2b17b2aee3ea3ff7d7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጠት ሂደት በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች ቆጠራ እንዲጀመር ወሰነ
20:24 01.06.2026 (የተሻሻለ: 20:34 01.06.2026) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጠት ሂደት በተጠናቀቀባቸው ጣቢያዎች ቆጠራ እንዲጀመር ወሰነ
የተመዘገቡ መራጮች ድምፅ ሰጥተው ባጠናቀቁባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ላይ፤ የምርጫ አስፈጻሚዎች ሳይዘገዩ የድምፅ ቆጠራ ሂደቱን እንዲያከናውኑ ቦርዱ በጥብቅ አሳስቧል።
በአንፃሩ ቦርዱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ምርጫው ይበልጥ ነፃና ፍትሐዊ እንዲሆን ለማስቻል፤ የድምፅ መስጫ ሂደቱ ባልተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ላይ የድምፅ መስጫ ሰዓቱ እስከ ዛሬ እኩለ ሌሊት ድረስ እንዲራዘም መወሰኑ ይታወቃል።
በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረቦች የተቀረጸ ቪዲዮ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X