የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ በሚገኝ የአሸባሪዎች የጦር ሰፈር ላይ የአየር ድብደባ ፈጸመ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ በማሊ በሚገኝ የአሸባሪዎች የጦር ሰፈር ላይ የአየር ድብደባ ፈጸመ

የሩሲያ የታጠቁ ኃይሎች የአፍሪካ ኮርፕስ ባወጣው መግለጫ፤ በአየር ላይ በተደረገ የስለላ ሥራ በምዕራብ ማሊ የሚገኙ የአሸባሪዎችን ይዞታዎች መለየት መቻሉን ተከትሎ፣ ወታደራዊ ክፍሉ ተከታታይ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል።

እንደ ኮርፕሱ ገለጻ፤ የአሸባሪ ቡድኖችን የመለየት እና በነዋሪዎች አካባቢ የጥበቃ ሥራዎችን የማካሄድ ዘመቻው የቀጠለ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ያለው ሁኔታ በማሊ መንግሥት እና በጋራ ኃይሎቹ ሙሉ ቁጥጥር ሥር ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0