https://amh.sputniknews.africa/20260601/4194842.html
ፈረንሳይ ‘ታጎር’ የተሰኘችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ መያዟ እንደ ባሕር ላይ ወንብድና የሚቆጠር ነው - ክሬምሊን
ፈረንሳይ ‘ታጎር’ የተሰኘችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ መያዟ እንደ ባሕር ላይ ወንብድና የሚቆጠር ነው - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ ‘ታጎር’ የተሰኘችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ መያዟ እንደ ባሕር ላይ ወንብድና የሚቆጠር ነው - ክሬምሊን የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ፤ “እነዚህን ዕርምጃዎች ሕገ-ወጥ እንደሆኑ አድርገን እንቆጥራቸዋለን፤ ድርጊቶቹ ከዓለም... 01.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-01T16:54+0300
2026-06-01T16:54+0300
2026-06-01T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4194689_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_64f703643b353c3c51a9d8734ab0d32c.jpg
ፈረንሳይ ‘ታጎር’ የተሰኘችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ መያዟ እንደ ባሕር ላይ ወንብድና የሚቆጠር ነው - ክሬምሊን የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ፤ “እነዚህን ዕርምጃዎች ሕገ-ወጥ እንደሆኑ አድርገን እንቆጥራቸዋለን፤ ድርጊቶቹ ከዓለም አቀፍ የባሕር ላይ ወንብድና ጋር የሚቀራረቡ ናቸው። ዕርምጃዎቹ ሙሉ በሙሉ ዓለም አቀፍ ሕግን በተከተለ መልኩ የተከናወኑ ናቸው ከሚለው መግለጫ ጋር ጨርሶ አንስማማም” ብለዋል።ቃል አቀባዩ አክለውም፤ ሩሲያ ለተከሰተው ክስተት ምላሽ ለመስጠት የባሕር ላይ የጭነት ትራንስፖርት ደኅንነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ዕርምጃዎችን እንደምትወስድ ገልጸዋል። ከዚህ ቀደም ኢማኑኤል ማክሮን በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መረጃ፤ ፈረንሳይ ከእንግሊዝ እና ከሌሎች አጋሮቿ ጋር በመተባበር እሑድ ዕለት የነዳጅ ጫኝ መርከቧን መቆጣጠሯን አስታውቀው ነበር። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፈረንሳይ ‘ታጎር’ የተሰኘችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ መያዟ እንደ ባሕር ላይ ወንብድና የሚቆጠር ነው - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ ‘ታጎር’ የተሰኘችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ መያዟ እንደ ባሕር ላይ ወንብድና የሚቆጠር ነው - ክሬምሊን
2026-06-01T16:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4194689_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_728314d1816e9be3be19dd6785581da7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፈረንሳይ ‘ታጎር’ የተሰኘችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ መያዟ እንደ ባሕር ላይ ወንብድና የሚቆጠር ነው - ክሬምሊን
16:54 01.06.2026 (የተሻሻለ: 17:04 01.06.2026) ፈረንሳይ ‘ታጎር’ የተሰኘችውን የነዳጅ ጫኝ መርከብ መያዟ እንደ ባሕር ላይ ወንብድና የሚቆጠር ነው - ክሬምሊን
የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ፤ “እነዚህን ዕርምጃዎች ሕገ-ወጥ እንደሆኑ አድርገን እንቆጥራቸዋለን፤ ድርጊቶቹ ከዓለም አቀፍ የባሕር ላይ ወንብድና ጋር የሚቀራረቡ ናቸው። ዕርምጃዎቹ ሙሉ በሙሉ ዓለም አቀፍ ሕግን በተከተለ መልኩ የተከናወኑ ናቸው ከሚለው መግለጫ ጋር ጨርሶ አንስማማም” ብለዋል።
ቃል አቀባዩ አክለውም፤ ሩሲያ ለተከሰተው ክስተት ምላሽ ለመስጠት የባሕር ላይ የጭነት ትራንስፖርት ደኅንነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ዕርምጃዎችን እንደምትወስድ ገልጸዋል።
ከዚህ ቀደም ኢማኑኤል ማክሮን በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መረጃ፤ ፈረንሳይ ከእንግሊዝ እና ከሌሎች አጋሮቿ ጋር በመተባበር እሑድ ዕለት የነዳጅ ጫኝ መርከቧን መቆጣጠሯን አስታውቀው ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X