በጣሊያኑ የተሽከርካሪዎች ውድድር ላይ በደረሰ ከፍተኛ የዕርስ በዕርስ ግጭት ከደርዘን በላይ መኪኖች ወደሙ

ሰብስክራይብ

#viral | በጣሊያኑ የተሽከርካሪዎች ውድድር ላይ በደረሰ ከፍተኛ የዕርስ በዕርስ ግጭት ከደርዘን በላይ መኪኖች ወደሙ

እሑድ ዕለት በሞንዛ በተካሄደው የ‘ጂቲ ወርልድ ቻሌንጅ አውሮፓ ኢንዱራንስ ካፕ’ የመኪና ውድድር መጀመሪያ ላይ የተከሰተው ምስቅልቅል፤ ስምንት መኪኖች ወዲያውኑ ከውድድር ውጭ እንዲሆኑ ሲያደርግ፣ ሌሎች መኪኖች ደግሞ በደረሰባቸው ጉዳት ምክንያት ወደ ጥገና ማቆሚያ ለመግባት ተገድደዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0