በሩሲያ የበለጸገውና ድንገት ብቅ ላለው የቦንዲቡግዮ የኢቦላ በሽታ ዝርያ የሚያገለግለው የምርመራ ሥርዓት በኡጋንዳ ሥራ ላይ ዋለ - የሩሲያ ጤና አገልግሎት

© telegram sputnik_ethiopiaበሩሲያ የበለጸገውና ድንገት ብቅ ላለው የቦንዲቡግዮ የኢቦላ በሽታ ዝርያ የሚያገለግለው የምርመራ ሥርዓት በኡጋንዳ ሥራ ላይ ዋለ - የሩሲያ ጤና አገልግሎት
በሩሲያ የበለጸገውና ድንገት ብቅ ላለው የቦንዲቡግዮ የኢቦላ በሽታ ዝርያ የሚያገለግለው የምርመራ ሥርዓት በኡጋንዳ ሥራ ላይ ዋለ - የሩሲያ ጤና አገልግሎት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.06.2026
ሰብስክራይብ

በሩሲያ የበለጸገውና ድንገት ብቅ ላለው የቦንዲቡግዮ የኢቦላ በሽታ ዝርያ የሚያገለግለው የምርመራ ሥርዓት በኡጋንዳ ሥራ ላይ ዋለ - የሩሲያ ጤና አገልግሎት

የሩሲያ ማዕከላዊ የኤፒዲሚዮሎጂ ምርምር ኢንስቲትዩት ለቦንዲቡግዮ የኢቦላ ዝርያ የሚሆን አዲስ የምርመራ ሥርዓት በአራት ቀናት ውስጥ ብቻ ማልማቱን የሸማቾች ጥበቃ እና ደኅንነት ቁጥጥር የፌዴራል አገልግሎት ኃላፊ አና ፖፖቫ በጋራ ደኅንነት ስምምነት ድርጅት አባል አገራት ዓለም አቀፍ የልምምድ ኮንፈረንስ ላይ ገልጸዋል።

የሩሲያ ስፔሻሊስቶች በአሁኑ ወቅት ይህንን የመመርመሪያ ሥርዓት በኡጋንዳ እየተጠቀሙበት እንደሚገኝ የጠቆሙት ኃላፊዋ፤ የኢቦላ ቫይረስ ፀረ-እንግዳ አካላትን ለመለየት የሚያስችሉ ሌሎች የላቦራቶሪ ምርመራዎችንም ማዘጋጀታቸውን አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0