https://amh.sputniknews.africa/20260601/4192026.html
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ ፕሬዝዳንቱ በአዲስ አበባ በአራዳ ምርጫ ክልል 1/9 ወጣት ማዕከል ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፣ “የመረጥኩት ለሀገሬ፣... 01.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-01T10:45+0300
2026-06-01T10:45+0300
2026-06-01T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4191873_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5bd635256fbf813175dc54de04280fc5.jpg
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ ፕሬዝዳንቱ በአዲስ አበባ በአራዳ ምርጫ ክልል 1/9 ወጣት ማዕከል ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፣ “የመረጥኩት ለሀገሬ፣ ቤተሰቤ እና እንደ ግለሰብ ለራሴም ነው” ሲሉ ገልፀዋል፡፡“ምርጫው በእኛ መልክ፣ በእኛ ቅርጽ፣ በእኛ ግንዛቤ፣ እንደ ኢትዮጵያዊ፣ ዓለም አቀፍ ስታንዳርዶችንም የኢትዮጵያዊ ባህሪያትንም በመላበስ ህዝባችን ወጥቶ እየመረጠበት ያለ ነው” ማለታቸውን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ
2026-06-01T10:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4191873_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_7a65c6d1f46d7e448b5ffb719716616d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ
10:45 01.06.2026 (የተሻሻለ: 10:54 01.06.2026) የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ
ፕሬዝዳንቱ በአዲስ አበባ በአራዳ ምርጫ ክልል 1/9 ወጣት ማዕከል ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፣ “የመረጥኩት ለሀገሬ፣ ቤተሰቤ እና እንደ ግለሰብ ለራሴም ነው” ሲሉ ገልፀዋል፡፡
“ምርጫው በእኛ መልክ፣ በእኛ ቅርጽ፣ በእኛ ግንዛቤ፣ እንደ ኢትዮጵያዊ፣ ዓለም አቀፍ ስታንዳርዶችንም የኢትዮጵያዊ ባህሪያትንም በመላበስ ህዝባችን ወጥቶ እየመረጠበት ያለ ነው” ማለታቸውን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X