https://amh.sputniknews.africa/20260601/4191585.html
አፍሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቋቋም የሚያስችል አቅም አላት - ኮትዲቯራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
አፍሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቋቋም የሚያስችል አቅም አላት - ኮትዲቯራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቋቋም የሚያስችል አቅም አላት - ኮትዲቯራዊ የፖለቲካ ተንታኝ አኅጉሪቱ እንደ ቡና እና ኮኮዋ ባሉ የግብርና እና ሰብል ምርቶች ላይ ትኩረቷን ማድረግ ትችላለች ሲሉ ዣን ማርክ ጃጂ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።... 01.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-01T09:55+0300
2026-06-01T09:55+0300
2026-06-01T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4191432_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b6b177be3e357d539c31190154db9f03.jpg
አፍሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቋቋም የሚያስችል አቅም አላት - ኮትዲቯራዊ የፖለቲካ ተንታኝ አኅጉሪቱ እንደ ቡና እና ኮኮዋ ባሉ የግብርና እና ሰብል ምርቶች ላይ ትኩረቷን ማድረግ ትችላለች ሲሉ ዣን ማርክ ጃጂ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "አፍሪካ የቀውሱን ተጽዕኖ ለመቀነስ በመሠረታዊም ይሁን በኢንዱስትሪ ዘርፍ በምርት አቅሟ ሚዛኗን መጠበቅ ትችላለች። የአኅጉሪቱን የግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ከግምት ውስጥ ካስገባን፤ አፍሪካ የትኛውንም ቀውስ ለመቋቋም የሚያስችል በቂ አቅም አላት ማለት እንችላለን" ብለዋል። ባለሙያው ኮትዲቯር ከዓለም ግንባር ቀደም የኮኮዋ አምራች እንደሆነች፤ ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ደግሞ በአፍሪካ ቀዳሚ የወርቅ አውጪዎች መካከል መመደባቸውን ለአብነት ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቋቋም የሚያስችል አቅም አላት - ኮትዲቯራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቋቋም የሚያስችል አቅም አላት - ኮትዲቯራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
2026-06-01T09:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/01/4191432_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_298eee47e89b9101dedbaf6b6d3e6726.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቋቋም የሚያስችል አቅም አላት - ኮትዲቯራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
09:55 01.06.2026 (የተሻሻለ: 10:04 01.06.2026) አፍሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት መቋቋም የሚያስችል አቅም አላት - ኮትዲቯራዊ የፖለቲካ ተንታኝ
አኅጉሪቱ እንደ ቡና እና ኮኮዋ ባሉ የግብርና እና ሰብል ምርቶች ላይ ትኩረቷን ማድረግ ትችላለች ሲሉ ዣን ማርክ ጃጂ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አፍሪካ የቀውሱን ተጽዕኖ ለመቀነስ በመሠረታዊም ይሁን በኢንዱስትሪ ዘርፍ በምርት አቅሟ ሚዛኗን መጠበቅ ትችላለች። የአኅጉሪቱን የግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ከግምት ውስጥ ካስገባን፤ አፍሪካ የትኛውንም ቀውስ ለመቋቋም የሚያስችል በቂ አቅም አላት ማለት እንችላለን" ብለዋል።
ባለሙያው ኮትዲቯር ከዓለም ግንባር ቀደም የኮኮዋ አምራች እንደሆነች፤ ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ደግሞ በአፍሪካ ቀዳሚ የወርቅ አውጪዎች መካከል መመደባቸውን ለአብነት ጠቅሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X